Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና ፓርቲ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የመንግሥትና ፓርቲ ስራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀምሯል። የ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ሩብ ዓመት የመንግሥት እና የፓርቲው አፈፃፀም ግምገማ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በአዳማ…

ኢትዮጵያ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የተገኙ ውጤቶችን በዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ እያደረገችው በሚገኘው 2ኛው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተገኙ ውጤቶችን በዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ላይ አቅርባለች፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሲዴ የተመራ ከፍተኛ የፋይናንስ ልዑክ በስዊዘርላንድ ዳቮስ…

ወራቤ ፓርክና የወንዝ ዳር ልማት..

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በከተሞች ውስጥ የሚገኙ ፓርኮች አረንጓዴ ስፍራዎችና አደባባዮች የከተሞችን ውበት በማጉላት ከፍ ያለ አስተዋጽኦ ከማበርከታቸው ባሻገር ለነዋሪዎች መዝናኛና መናፈሻ በመሆን ዘርፈ ብዙ ማህበራዊ ፋይዳ አላቸው፡፡ ከዚህ እውነት በመነሳት በወራቤ ከተማ…

ሚድሮክ በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አሻራውን እያሳረፈ ነው – አቶ ጀማል አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጀማል አህመድ ኩባንያው በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክቶች አሻራውን እያሳረፈ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን የሚገኘውን ደንቢ…

መልካም አብነቶች በማስፋት ወደ ብልጽግና የሚደረገውን ጉዞ እናፋጥናለን – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ ያሉትን መልካም አብነቶች በማስፋት የቤተሰብና ማህበራዊ ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ ወደ ብልጽግና የሚደረገውን ጉዞ እናፋጥናለን አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች የሚከተሉት መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል። 1.…

የጥምቀት በዓል አከባበር በተለያዩ ሀገራት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ መጠመቁን በማሰብ የሚከበር በዓል ነው። በዓሉን በዓለም ዙሪያ ያሉ አብዛኘው የክርስትና እምነት ተከታዮች በየሀገራቸው በተለያዩ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ሥርዓት ያከብሩታል።…

የጥምቀት በዓል በስኬት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የተከበረው የጥምቀት በዓል አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በስኬት ተጠናቅቋል አለ ፌደራል ፖሊስ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ በመላው ሀገሪቱ በታላቅ ድምቀት የተከበረው የከተራና…

የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዞታው ባሻገር የአንድነትና የመተሳሰብ መገለጫ ነው – ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዞታው ባሻገር የአንድነትና የመተሳሰብ መገለጫ ነው አሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ። የጥምቀት በዓል የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአረጋውያን እናትና አባቶች ጋቢ የማልበስና ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአረጋውያን እናትና አባቶች ጋቢ የማልበስና ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ ከንቲባዋ በአዲስ አበባ ዘመናዊ የአረጋውያን መጦሪያና መንከባከቢያ…