Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ ምርቶች በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡበት የከተማ ግብርና አውደ ርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርቶች በቅናሽ ዋጋ የሚቀርቡበት የከተማ ግብርና አውደ ርዕይና ባዛር በይፋ ተከፈተ፡፡
የአምራችነት ቀንን ምክንያት በማድረግ በፒያሳ አደባባይ ላይ የከተማ ግብርና አውደርዕይና ባዛር ተከፍቷል።
በምክትል…
ከዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የዓባይ ተፋስስ ሀገራት የተውጣጡ አባላት ያሉት ልዑክ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ጎበኘ።
ልዑኩ በምርምር ተቋማት የሚሰሩ የውሃ ሃብት ምሁራን፣ በየአገራቱ የቀድሞ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና የሚዲያ ባለሙያዎችን ያካተተ ነው።…
ባለፈው በጀት ዓመት ከወርቅ ምርት ከ560 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጷጉሜን 2፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከወርቅ ምርት ከ560 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ባለፉት ሥርዓቶች የማዕድን ዘርፉ ለሌሎች ዘርፎች በተሰጠው ልክ ትኩረት ሳያገኝ መቆየቱን በማዕድን ሚኒስቴር የጂኦ ሳይንስና ምርምር…
ህብረተሰቡ በዓላትን ሲያከብር እራሱን ከአደጋ እንዲጠብቅ ኮሚሽኑ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የዘመን መለወጫን ጨምሮ ሌሎች በዓላትን ሲያከብር እራሱን ከአደጋ እንዲጠብቅ የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ፍስሐ ጋረደው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ ህብረተሰቡ ከበዓል…
በኢትዮጵያ፣ ሞዛምቢክ እና ህንድ መካከል የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ፣ ሞዛምቢክ እና ህንድ መካከል የጠነከረ የህዝብ ለህዝብ እንዲሁም የፓርላማ ለፓርላማ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ በኢትዮጵያ እና በሁለቱ…
የአምራችነት ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ለአምራችነት ስኬት የጋራ ጥረት ለሀገር እድገት’’ በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ እየተከበረ ነው።
ግብርና ሚኒስቴር ፣ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር፣ ማዕድን ሚኒስቴር ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ፣ ከተማ ልማትና…
አሸባሪው ህወሓት በእንስሳት ላይ ግፍና በደል እየፈጸመ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በዋግኽምራ ብሔረሰብ ጋዝጊብላ ወረዳ ዛሮታ ቀበሌ የአርሶ አደር ንብረት እንስሳቶችን በመግደልና በመዝረፍ ዋነኛ የህዝብ ጠላት መሆኑን አሳይቷል።
በወራሪው ቡድን ጉዳት የደረሰባቸው አርሶ አደሮች፥ “አርሰን፣ አምርተን ልጅ…
በወሎ ግንባር ለተሰለፈው ጥምር ጦር ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር በወሎ ግንባር ለተሰለፈው ጥምር ጦር የእርድ ከብት እና በጎች ድጋፍ አደረገ፡፡
ለጥምር ጦሩ በከተማዋ ከሚገኙ አምስት ክፍለ ከተሞች የተሰበሰበ 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በሚገመት ወጪ 13 የእርድ ከብቶቾ፣…
አሸባሪው ህወሓት አንድ እናትና አራት ልጆቿን ጨምሮ 25 ንጹሃንን ረሸነ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን አባላት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወለህ የመጠለያ ጣቢያ ገብተው 25 ንጹሀንን በግፍ ረሽነዋል፡፡
በመጠለያ ጣቢያው አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር በግፍ መረሸኗም ታውቋል።
ከጥቃቱ የተረፉ የዐይን እማኞች…
በአዘዞ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 308 ሽጉጥ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 308 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጥ ተያዘ።
የአዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ ዋና ሳጅን ደመቀ ዘለቀ÷ህገ ወጥ ሽጉጡ በድማዛ ቀበሌ አጣጥ…