Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ህወሓት በተለያዩ አካባቢዎች ማህበራዊ ሽብር ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አጋለጠ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ማህበራዊ ሽብር ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አጋልጧል፡፡
አሸባሪው ህወሓት “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል በድብቅ አዘጋጅቶ ለበታች አመራሩ የበተነው ሰነድ…
ለበዓል አስፈላጊ ፍጆታዎች ለህብረተሰቡ እየቀረቡ ነው- የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከበዓል ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይፈጠር የተመረጡ የምግብ ፍጆታዎች ለህብረተሰቡ እየቀረቡ መሆኑን የከተማዋ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊ አደም ኑሪ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የመውጫ ፈተና ለግልና ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጋራ መመዘኛ ነው – የትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውጫ ፈተና ለግልና ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጋራ መመዘኛ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡
ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በመውጫ ፈተና ዙሪያ ውይይት ተደርጓል ፡፡
የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፋንታ…
ህወሓት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንደሌለው በራሱ ሰነድ አረጋግጧል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ግጭትን በሰላማዊ መንገድ የመፍታት ፍላጎት እንደሌለው አፈትልኮ የወጣው የራሱ ሰነድ አረጋገጠ።
የሽብር ቡድኑ “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል ያዘጋጀው ሰነድ አፈትልኮ ወጥቶበታል።
ሰነዱ፥ የኢትዮጵያ መንግሥት…
ለ30 ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ የመንገድ ደህንነት ንቅናቄ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ ለ30 ቀናት የሚቆይ ሀገር አቀፍ የመንገድ ላይ የትራፊክ ቁጥጥር እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ንቅናቄ እንደሚካሄድ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት አስታወቀ።
"አደጋውን ለመቀነስ እኔም ድርሻ አለኝ፣ ከጳጉሜን እስከ ጳጉሜን…
አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቤት ውስጥ 10 ንጹሃን ዜጎችን በግፍ ገደለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአንድ ቤት ውስጥ 10 ንጹሃን ዜጎችን በጭካኔ መግደሉ ተገለጸ፡፡
አሸባሪ ቡድኑ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ሰቆጣ ወረዳ ልዩ ስሙ ወለህ በሚባል አከባቢ 10 ንጹሃን ዜጎችን በግፍ መጨፍጨፉን የዞኑ…
በክልሉ ለትምህርት ስራው ውጤታማነት የህብረተሰብ ትብብር መጠናከር አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለትምህርት ስራው ውጤታማነት ወላጆችን ጨምሮ የመላው ህብረተሰብ ትብብር እንዲጠናከር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ።
በትምህርት ዘመኑ እቅዱን ለማሳካት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 5 የሚቆይ "የትምህርት ጥራትና…
ከመስከረም የመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ የወቅቱ ዝናብ እየቀነሰ ይሄዳል – ኢኒስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ ዝናብ በብዙ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመስከረም የመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ እየቀነሰ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሚቲዮሮሎጂ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢኒስቲትዩቱ የወቅቱ ዝናብ ሰጭ የሚቲዮሮሎጂ ገጽታዎች ከመስከረም ከመጀመሪያው አሥር ቀናት ጀምሮ…
በሱዳን “የአፍሪካ ሕዝቦች የወዳጅነት ቀን” ፌስቲቫል ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “የአፍሪካ ህዝቦች የወዳጅነት ቀን” ፌስቲቫል በሱዳን ዓለምአቀፍ የወዳጅነት ምክር ቤት ተዘጋጅቷል፡፡
በፌስቲቫሉ ተቀማጭነታቸዉን ካርቱም ያደረጉ የአፍሪካ ሀገራት ኤምባሲዎችና ዜጎቻቸው መሳተፋቸው ተገልጿል፡፡
በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና…
በአፋር ክልል አምሥት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋን የመከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል አምሥት ወረዳዎች የጎርፍ አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ገለጸ፡፡
በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ከወዲሁ የቅድመ መከላከልና ግንዛቤ የማስጨበጥ ሥራ…