Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጥምቀትን በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምር የፀጥታና የደህንነት ግብረ ኃይል የከተራ እና የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ወደ ስራ ተገብቷል አለ። በግብረ ኃይሉ የተደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ወቅት…

የጥምቀት በዓል የከተማችን የድምቀት ምንጭና የዓለም ሀብት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል የከተማችን አንዱ የድምቀት ምንጭ እና የዓለም ሀብት ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ ፍፁም ባማረ መልኩ እንዲከበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን…

የተቀናጀ አመራርና የሕዝብ ንቅናቄ የማይፈታው የልማት ጥያቄ የለም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጀ አመራርና የሕዝብ ንቅናቄ ካለ የማይታለፍ ተራራ፣ የማይፈታ የልማት ጥያቄ የለም አሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ሕልፈት የተሰማቸውን ኀዘን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል ብለዋል።…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ5ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረት፡- 1ኛ. “የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ መዋቅራዊ ፕላን ዝግጅት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት…

ጥምቀትን በጎንደር ሐይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል – ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓልን በጎንደር ሐይማኖታዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አሉ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ። ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ በዓሉን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ጥምቀት ኢየሱስ…

በመዲናዋ የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው አካባቢዎች የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በሚከበርባቸው አካባቢዎች የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል። በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በማይዳሰሱ ቅርሶች የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር ለማስቻል…

የሐይማኖት ተቋማት ሰላምና አንድነት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ምሰሶ ነው – ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐይማኖት ተቋማት ሰላምና አንድነት ለሀገረ መንግሥት ግንባታ ምሰሶ ነው አሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በጎፋ እና ባስኬቶ ሀገረ ስብከት መካከል…

ማንኛውንም ዓይነት ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች የመቋቋም አቅማችንን በማሳደግ ለዘላቂ ልማት እንተጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንኛውንም ዓይነት ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎችን በመከላከልና የመቋቋም አቅማችንን በማሳደግ፣ በራሳችን ጥረትና ድካም እየተረዳዳን ለዘላቂ ልማት እንተጋለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ልመናና ተረጂነት ስንፍናን…

ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ጥንቃቄ እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከጥምቀት በዓል አከባባር ጋር ተያይዞ የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት ተገቢው ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ አቅርቧል፡፡ ከበዓሉ አከባባር ጋር ተያይዞ ቦታዎች ለማስዋብ በሚደረገው ጥረት የኤሌክትሪክ አደጋ እንዳይከሰት…