Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ እንደሆነና ለዚህም በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
የፊስካል፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ የተወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣቱን የገለጹት…
በብሔራዊ ሠላምና ደህንነት ላይ ያተኮረ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የምርምርና ልማት ስራን በተሟላ መልኩ ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል የብሔራዊ ደህንነት ኮንፈረንና የምርምር አውደጥናት እየተካሄደ ነው።
አውደጥናት "በደህንነትና ስትራቴጂክ ጉዳዮች የሰለጠኑ ብቁ አመራሮችን በማፍራት…
ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዘንድሮ ዓመት ለ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የስራ ዕድል ተፈጥሯል አሉ።
ከእነዚህም ውስጥ በግብርናው ዘርፍ በተሰራ ሪፎርም 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች፣ በአገልግሎት ዘርፍ 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዜጎች፣…
ከ265 ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶች እየተገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት ከ265 ሺህ በላይ የመኖሪያ ቤቶች በግንባታ ሒደት ላይ ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ÷ የለውጡ መንግስት የዜጎችን የመኖሪያ ቤት…
ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን እንዳይመረቅ የሚያስችል ነገር አሁን የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከም/ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ…
37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት 37 ቶን የወርቅ ምርት ለውጭ ገበያ ቀርቧል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽና…
በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ኩንታል ምርት ተገኝቷል አሉ የአፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በግብርናው ዘርፍ…
ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለገበያ ታቀርባለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጋዝ ምርት የፊታችን መስከረም ወር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ለገበያ ታቀርባለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምክር ቤቱ 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም…
ዘንድሮ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ ድሎች የተመዘገቡበት ዓመት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዘንድሮ የኢትዮጵያ ማንሰራራት ዘመን ነው በሚል በጀመርነው ሥራ ታላላቅ ድሎች የተመዘገቡበት፣ አመርቂ ውጤቶች የታዩበት፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቁ ድሎች የተመዘገቡበት ዓመት ነው አሉ።
ለተገኘው…
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመንግስትን የ2017 የዕቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች…