Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፉን የስኬታማ ተቋም ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዓለም አቀፍ የስኬታማ ተቋም ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት…

በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር። የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ግብርና መምሪያ ም/ሃላፊ ሃሰን…

ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ከበረሃ አንበጣና መሰል ስጋቶች ለመጠበቅ ቁርጠኛ ናት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የግብርና ዘርፉን ከበረሃ አንበጣና መሰል ስጋቶች ለመጠበቅ ቁርጠኛ ናት አለ የግብርና ሚኒስቴር። የምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መቆጣጠሪያ ድርጅት ሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ዓመታዊ ስብሰባ በኢትዮጵያ አስተጋጅነት ‘አስተማማኝ ድንበር…

ፓኪስታን ከአፍሪካ ጋር ላላት የንግድ ትስስር ኢትዮጵያ ሁነኛ የመግቢያ በር ናት – ጃም ካማል ከሃን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓኪስታን ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ላላት የንግድ ትስስር ኢትዮጵያ ሁነኛ የመግቢያ በር ናት አሉ የፓኪስታን ንግድ ሚኒስትር ጃም ካማል ከሃን ፡፡ 5ኛው የፓኪስታን አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባዔ እና ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ…

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት የተማሪዎች ውጤት እየተሻሻለ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት በተማሪዎች ውጤት ላይ መሻሻሎች እየታዩ ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ። "የትምህርት ፍትሃዊነትና ጥራት ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ…

የገንዘብ ፖሊሲው ጠንካራ እና ሰፋ ያለ እድገትን እየደገፈ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) የገንዘብ ፖሊሲው በጥብቅ ዲሲፕሊን እየተመራ ጠንካራ እና ሰፋ ያለ እድገትን እየደገፈ ነው አሉ። ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካቶሊክ የርዳታ ድርጅት የልማት ስራዎችን አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የካቶሊክ የርዳታ ድርጅት (ሲ አር ኤስ) በኢትዮጵያ እያከናወናቸው ያሉትን የልማት ስራዎች አድንቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነኢየሱስ…

በክልሉ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ የመስኖና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ የበጋ መስኖና የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት፥…

የኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማዕከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የመገናኛ ብዙሃንን አቅም ለማሳደግ በሚል ያቋቋመው የሚዲያ ልህቀት ማዕከል በይፋ ስራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንዳሉት፤ በሰላም፣ በመልካም…

የምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መቆጣጠሪያ ድርጅት የሚኒስትሮች ም/ቤት ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ መቆጣጠሪያ ድርጅት የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ዓመታዊ ስብሰባ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ በኢትዮጵያ አስተጋጅነት "አስተማማኝ ድንበር ዘለል የሰብል ተባዮች መከላከል ሥራ ለቀጣናዊ ምግብ ዋስትና…