Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ የተገነቡ 107 የህዝብ ንጽሕና መጠበቂያ ቤቶች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ ጸዳሉ…

በኦሮሚያ ክልል 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ እየተተከለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የክረምት መርሐ ግብር 2 ነጥብ 5 ቢሊየን የቡና ችግኝ እየተተከለ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በቢሮው የቡናና ሻይ ዳይሬክተር ታከለ ሃይለማርያም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በዘንድሮው የክረምት መርሐ ግብር 2 ነጥብ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማን…

በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማቱን በማነቃቃት ኢኮኖሚያዊ አበርክቶውን ለማጉላት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን በማነቃቃት ለአገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚኖረውን አበርክቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የቱሪዝም ሚኒስቴር ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የ30-40-30 የተቀናጀ የፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ። በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና…

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር ከፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ጴጥሮስ ማስረሻ፣ ግሩም ነብዩ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ኤርሚያስ ዳኘው፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ኤፍሬም…

ኢትዮጵያ በ12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግግር ÷ ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት ማዕቀፍ መሰረት ያላትን…

አረንጓዴ አሻራ ብዝሃ ህይወት እንዲጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን በማሳደግ ብዝሃ ህይወት እንዲጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)። የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት በዘርፉ የሚያከናውናቸውን ተግባራት…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን ማጠናከር ችላለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ አድርጋለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዘርይሁን አበበ እንዳሉት…