Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በብሔራዊ ሙዚየም የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ ያሳያሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች የኢትዮጵያን ገናና ታሪክ የሚያሳዩ ናቸው አሉ ሙዚየሙን የጎበኙ የጤና ሙያተኞች።
"ኢኖቬሽን ለሁለንተናዊ የጤና ሽፋን" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ፈተና ማዕከላት እየገቡ ነው አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ።
በቢሮው የትምህርት ምዘናና ፈተና አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ ታገሰ ለፋና ዲጂታል…
ኢትዮጵያ በአስደናቂ የሕዳሴ ጉዞ ላይ ናት – የናይጄሪያ ም/ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአስደናቂ የሕዳሴ ጉዞ ላይ ትገኛለች አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ም/ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ጋር ቁልፍ በሆኑ የሁለትዮሽ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው…
ብሔራዊ ቤተመንግሥትና አንድነት ፓርክ ተደብቀው የቆዩ ቅርሶችን የገለጡ ናቸው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ሽማግሌዎች ብሔራዊ ቤተመንግሥትና አንድነት ፓርክ ተደብቀው የቆዩ የኢትዮጵያውያን ቅርሶችንና የማንነት መገለጫዎችን በውብ ገፅታ ለዓለም የገለጡ ናቸው አሉ።
የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና የጎሳ መሪዎች አንድነት ፓርክና ብሔራዊ…
የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል – ብሔራዊ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል አሉ።
አቶ ማሞ የብሔራዊ ባንክ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ57 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ይወስዳሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይና እና በወረቀት ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡
የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ፀሐይ ወራሳ እንዳሉት ÷ ተፈታኞች ከ481 የትምህርት ተቋማት የተወጣጡና በግል፣…
የጎንደር ከተማ 13 ሺህ 200 የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ አስተዳደር ለዓመታት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ ለቆየው የህብረት ሥራ ማህበራት የቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ምላሽ ሰጥቷል።
የከተማ አስተዳደሩ በየተለያየ ጊዜ ለተደራጁ 550 የራስ አገዝ የመኖሪያ ቤት ህብረት ስራ ማህበራት…
43ኛው የጉሚ በለል መድረክ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 43ኛው የጉሚ በለል መድረክ “ባህላዊ ፍርድ ቤት ለማህበራዊ ፍትህ” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ጋዛሊ አባሲመል፣ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ እና ሌሎች ባለድርሻ…
የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ።
ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ…
“ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤት እያስመዘገበ ይገኛል” አቶ ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በሁሉም አመልካቾች የሚጠበቅበትን ውጤቶች እያስመዘገበ ነው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዠ ማሞ ምህረቱ፡፡
አቶ ማሞ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ÷ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ…