Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ተወዳዳሪ ዜጋ እንድትሆኑ ሳትሰርቁ ጠንክራችሁ ፈተናችሁን በራሳችሁ ሥሩ – ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሀኑ ነጋ (ፕ/ር) በከምባታ ዞን ሺንሺቾ አጠቃላይ ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተገኝተው የ6ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና መርሐ ግብርን አስጀምረዋል። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክል ርዕሰ…

አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች – አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መዲና ከመሆን አልፋ የባህልና የእውቀት ማዕከል እየሆነች መታለች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርሃኑ ፀጋዬ። ሚኒስትር ዴኤታው ይህን ያሉት "ኢትዮጵያ በዲፕሎማቶች እይታ” የተሰኘ የፎቶግራፍ ዐውደ ርዕይ ዛሬ…

ቢሮው በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ቻለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ ባለፉት 11 ወራት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ4 ቢሊየን 166 ሚሊየን ብር በላይ የህዝብና መንግስት ጥቅም ማዳን ቻለ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…

የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት የደረሰበት ደረጃ የሚበረታታ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ከተማ የኮሪደር ልማት እዚህ ደረጃ ላይ እንዲደርስ የተከናወነው ስራ የሚበረታታ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ከቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች ጋር በዛሬው ዕለት በከተማዋ እየተከናወነ ያለው…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት ቀጣናውን ተጠቃሚ ያደርጋል – ቴር ማጆክ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጁባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ልማት እና ጸጥታ ጥናት ተቋም ተመራማሪ ቴር ቶንጊክ ማጆክ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ምላሽ ማግኘት የሀገሪቱን ልማት ከመደገፍ ባሻገር የምስራቅ አፍሪካ ቀጣናን ተጠቃሚ ያደርጋል አሉ። ቴር ማጆክ (ዶ/ር) በፋና…

በአፍሪካ የግምገማ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የግምገማ ሥርዓት ላይ ያተኮረው 25ኛው የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ጉባኤ ከሰኔ 9 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ለሦስት ቀናት የሚካሄደውን ጉባኤ የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን፣ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የመምህራን ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ከተለያዩ ዘርፎች ጋር የምናደርገውን ውይይት በመቀጠል ዛሬ ከመላው…

አሰባሳቢ ትርክቶችን ይበልጥ ለማስረጽ የጋራ ማንነት ግንባታ ላይ በትኩረት መስራት ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያና የኮሙኒኬሸን ባለሙያዎች አሰባሳቢ ትርክቶችን ለማስረጽ በትኩረት መስራት ይጠበቅባቸዋል አሉ በብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)። ''የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት” በሚል መሪ…

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየታዩ ነው – ምሁራን

አዲስአበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ በአጋር አካላት እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እንዲያገኝ በተሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ምሁራን የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ብሔራዊ አጀንዳንቱ…

ከ1 ሚሊየን በላይ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ወደ ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ450 ሚሊየን ዶላር እየተተገበረ በሚገኘው የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከ1 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ወደ ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ ተሸጋግረዋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ከተረጅነት ወደ…