Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኅብረት ሥራ ማህበራት አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንዲያገኝ እየሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብረት ሥራ ማህበራት እና ዩኒየኖች አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንዲያገኝ የሚያስችል ተግባር እያከናወኑ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጫልቱ ታምሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…
ኢትዮጵያ የስደተኞችን እንክብካቤ ለማሳደግ ያለመ አካታች ስትራቴጂ በቅርቡ ልትጀምር ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን እንክብካቤ ለማሳደግ ወደ ልማት ተኮር ስትራቴጂ ለመሸጋገር ያለመ አካታች ስትራቴጂ በቅርቡ እንደምትጀምር ገለጸች።
ኢጋድ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች ለሚከሰቱ መፈናቀሎች እና በስደት ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለስራ ጉብኝት ፈረንሳይ ፓሪስ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ልዑክ ጋር በመሆን ለስራ ጉብኝት ዛሬ ፈረንሳይ ፓሪስ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓሪስ ሲደርሱ በብሔራዊው የጦር ኃይሎች ሙዚየም የአቀባበል…
እድሳት የተደረገለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሳት ሲደረግለት የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም በዛሬው ዕለት ተመርቋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ) ሙዚየሙ በ1965 ዓ.ም እንደተገነባ አስታውሰው÷ የዕድሳት ሥራው ከታኅሣሥ ወር ጀምሮ ሲከናወን…
በዘርፉ የተጀመሩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተጀመሩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ።
“በዲጂታል የታገዘ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ” በሚል መሪ ሐሳብ የመንግሥት ተቋማት…
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት10 ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገለጸ።
የጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ዳንኤል ለፋና…
የቀይ ባሕር አካባቢን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የቀጣናው ሀገራት ትብብር ወሳኝ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀይ ባሕር አካባቢን የጂኦ-ፖለቲካ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ የቀጣናው ሀገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ተናገሩ።
3ኛው የቀይ ባሕር ቀጣናዊ ጂኦ-ፖለቲካ ፎረም "የቀይ ባህር እና የኤደን…
መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት በመስጠት አዳዲስ ታሪካዊ ስፍራዎችን አልምቷል – ወ/ሮ ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለቱሪዝም ዘርፍ ትኩረት በመስጠት ቅርሶች እና አዳዲስ ታሪካዊ ስፍራዎች ማልማቱን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ።
ሁለተኛው የቅርስ ምርምር ጉባኤ እና የአውስትሮሎፒከስ አፋራንሲስ (የሉሲ ወይም ድንቅነሽ) አጽም የተገኘበት 50ኛ…
የሌማት ትሩፋት ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት የሚኖረው አስተዋጽኦ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወተው የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ዕድገት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ተገለጸ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ከፍተኛ…
ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል።
በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት…