Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አፍሪካ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለዓለም የሚተርፍ አማራጭ መፍጠር ትችላለች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) አፍሪካ የአየር ንብረት መፍትሄዎችን ተግባራዊ በማድረግ ለራሷ ብቻ ሳይሆን ለዓለም የሚተርፍ አማራጭ መፍጠር ትችላለች አሉ፡፡
ሁለተኛው የዓለም ዓቀፉ የአፍሪካ የአየር ንብረት ሳምንት የሚኒስትሮች…
ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት ሚናውን እየተወጣ የሚገኘው የጋራ ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን አየለ ምክር ቤቱ የዴሞክራሲ ባህልን ለመገንባትና ለመድብለ ፓርቲ ስርዓት መጎልበት የበኩሉን እየተወጣ ነው አሉ።
የጋራ ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጠቅላላ ጉባኤ የ2017…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ በኮዬ ፈጬ ያስገነባውን አዲሱን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ቢሮ መርቀው ከፍተዋል፡፡
ጠቅላይ መምሪያውን በባለቤትነት ያሰራው የመከላከያ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል።
የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ጌታሁን አብዲሳ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፤…
በሶማሌ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ ተከብሯል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ሁሴን ቃስን (ዶ/ር) በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ በፅናትና በትብብር ለሰላም…
የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ -ካሪቢያን የጤና ሚኒስትሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዳሉት፤…
የጽናት ቀን በጋምቤላ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ ጳጉሜ 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሠረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል።
በሥነ ሥርዓቱ ላይ የተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች የቀረቡ ሲሆን፤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድን…
የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል “ቶኪ በኣ” እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዳውሮ ብሔር የዘመን መለወጫ እና የምስጋና በዓል የሆነው "ቶኪ በኣ" በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ይገኛል።
በዓሉ አሮጌውን ዓመት በመሸኘት አዲሱን ዓመት በተስፋ የሚቀበሉበት የደስታ፣ የሰላም እና የአንድነት መገለጫ መሆኑ ተገልጿል።…
በሀረሪ ክልል የጽናት ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ተከብሯል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ወቅቱ ለትውልድ ጠንካራ መሰረት የምንጥለበት…
የጽናት ቀን በባሕር ዳር ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ጳጉሜን 1 የጽናት ቀን ‘ጽኑ መሰረት፤ ብርቱ ሀገር’ በሚል መሪ ቃል በባህርዳር ከተማ ተከብሯል፡፡
በዓሉ በወታደራዊ ትርዒት ከማለዳው ጀምሮ ሲከበር የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የክልሉ የጸጥታ አካላት ወታደራዊ…