Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከማሌዥያ ፌዴሬሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሰሪ አንዋር ቢን ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ባለፈው ዓመት በማሌዥያ ይፋዊ የሥራ…

በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ12 ውድ ቅርሶች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ 12 ውድ ቅርሶችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም ተረክቧል፡፡ ታዋቂው የኒውክሌር ሳይንስ ፕሮፌሰር ራሞን ቫይስ አያታቸው ከ100 ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ የጀርመን ልዑክ…

ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ በማህበራዊ ልማት የምታደርገውን ድጋፍ ታጠናክራለች – አምባሳደር አሌክሲስ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ በትምህርትና ጤና ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክን፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከአምባሳደር አሌክሲስ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

በሰላም ግንባታ ሒደት የሴቶችን ሚና ለማሳደግ …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግሥታት የሴቶች ኤጀንሲ (ዩኤን ውመን) ሴቶች በሰላም ግንባታ ሒደት ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግ በትብብር መስራት ይገባል አለ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ም/ቤት በፈረንጆቹ 2000 ላይ ያጸደቀው የሴቶች ሰላምና ደህንነት…

ኢትዮጵያ ያላት የተፈጥሮ ገፀ በረከት ለቱሪዝም ኢንቨስትመንት ተመራጭ ያደርጋታል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ሳዑዲ ቢዝነስ ፎረም ተሳታፊ የሳዑዲ አረቢያ ልዑካን ቡድን አባላት ኢትዮጵያ ያላት የተፈጥሮ ገፀ በረከት ለቱሪዝም ኢንቨስትመንት ተመራጭ ያደርጋታል አሉ። የልዑካን ቡድን አባላቱ የቤኑና መንደርን ጨምሮ የተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻዎችን…

ኢትዮጵያና ማሌዢያ በወሳኝ የልማት መስኮች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ማሌዢያ የንግድና ኢንቨስትመንትን ጨምሮ በወሳኝ የልማት መስኮች ትብብራቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። የኢትዮጵያና ማሌዢያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል…

የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነውን የዓድዋ ድል…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ትልቅ የባሕል ለውጥ አምጥቷል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ ማጠቃለያ እና የበጋ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በመድረኩ እንዳሉት፤ የ2017/18 ክረምት ወራት በጎ ፈቃድ…

ፎረሙ ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። አቶ አወል በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እንዳሉት ÷ 10ኛው የከተሞች…

ዜጎችን በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤት ልማት መርሐ ግብር በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች…