Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በጅቡቲ ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ የሌላቸው የውጭ ሀገር ዜጎች የመመለሻ ጊዜ አልተራዘመም – ኤምባሲው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ የሌላቸው ኢትዮጵያውያን እና የሌሎች ሀገራት ዜጎች ወደየሀገራቸው የመመለሻ ጊዜ አለመራዘሙን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ኤምባሲው÷የጅቡቲ መንግስት ሕጋዊ የመኖሪያ ሰነድ ሳይኖራቸው በሀገሪቱ ውስጥ…

የሰላም ሚኒስቴር በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ከፍተኛ ሃዘን ላይ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን አባቶች…

ለውጭ ኩባንያዎች ዝግ የነበሩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መከፈት በርካታ ባለሃብቶች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ አስችሏል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለውጭ ባለሃብቶች ዝግ የነበሩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች መከፈታቸው በርካታ የውጭ ኩብንያዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ማስቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር)…

በተደራጀ መረጃ ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነትን ማስፋት ያስፈልጋል – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተደራጀ መረጃ ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነትን ማስፋትይገባል ሲሉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለጹ፡፡ አቶ አድማሱ በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ዓለም አቀፍ ዲፓርትመንት አዘጋጅነት ከተለያዩ ሀገራት…

ኢትዮጵያ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት የሚሆኑ ሥራዎችን እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ሥራ እያስመዘገበች ያለው ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ እንደሚሆን የግብርና ሚኒስትር አማካሪ ዜና ኃብተወልድ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የግብርና ልማት ፕሮግራም የተሻለ አፈፃፀም እንዳላት እና ፕሮግራሙ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገልፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ ሐዘን…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡…

የኢትዮ-ፓኪስታን የወዳጅነት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የወዳጅነት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) በተገኙበት በሲያልኮት ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከ1 ሺህ በላይ የሀገሪቱ ተማሪዎች እና የከፍተኛ ትምህርት ማሕበረሰብ…

3 ሺህ 285 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 285 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹ 2 ሺህ 747 ወንዶች፣ 508 ሴቶች እና 30 ጨቅላ ሕጻናት ሲሆን÷ ከእነዚህ ውስጥም 159 እድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ…

በ3 ሀገራዊ ቋንቋዎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና እንዲሰጥ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ እና ሶማልኛ ቋንቋዎች የመንጃ ፈቃድ ስልጠና እንዲሰጥ መፈቀዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በሪፎርም ሒደት ውስጥ እንደሚገኝ እና ለረጅም…