Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቬይትናም ፕሬዚዳንትና ከብሔራዊ ም/ ቤቱ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ፕሬዚዳንት ጄነራል ሉዎንግ ኩዎንግ እና ከብሔራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ትራን ታንህ ማን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቬይትናም ሶሻሊስት ሪፐብሊክ የሚያደርጉት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት…
ከተረጂነት የተላቀቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር ሁሉም በሃላፊነት መንፈስ ሊሰራ ይገባል- ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተረጂነት የተላቀቀ ማህበረሰብ ለመፍጠር እና ጊዜው የሚጠይቀውን የለውጥ ርምጃ ዕውን ለማድረግ ሁሉም በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አስገነዘቡ፡፡
በ2017 በጀት ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም ዙሪያ ወ/ሮ…
ከወርቅ ማዕድን ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከወርቅ ማዕድን ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የሚኒስቴሩ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮችና እና ሠራተኞች ባለፉት 9 ወራት በተመዘገቡ ሀገራዊ አፈጻጸሞች ዙሪያ ውይይት…
የብዝኀ ሕይወት ጥፋትንና የምድር መራቆትን በመዋጋት ተፈጥሮን ለመጠበቅ ርምጃዎች ሊወሰዱ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብዝኀ ሕይወት ጥፋትን እና የምድር መራቆትን በመዋጋት ተፈጥሮን ለመጠበቅ አፋጣኝ ርምጃዎች ሊወሰዱ ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤…
“በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ለምክክር ኮሚሽኑ አጀንዳውን አስገብቷል”- መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚገኝ ታጣቂ ቡድን ባሳለፍነው ሣምንት አጀንዳውን ለምክክር ኮሚሽኑ አስገብቷል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡
“አጀንዳውን ለኮሚሽኑ ያስገባው ቡድን ማን ነው?” ተብሎ ከፋና ሚዲያ…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለ1 ሺህ 216 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መጪውን የትንሣኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 183 ወንዶች እና 33 ሴቶች ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡
ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በክልሉ ባሉ ማረሚያ ቤቶች በሕግ ፍርድ አግኝተው ሲታረሙና…
በበዓላት ወቅት የሚደርስን የማጭበርበር ወንጀል እንዴት መከላከል ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበዓላት ወቅት በዲጂታል ምህዳሩ ውስጥ ከፍተኛ የሚባሉ የማጭበርበር እንቅስቃሴዎች ይስተዋላሉ።
በተለይ ለወዳጅ ዘመዶቻችን ስጦታዎችን ለመግዛት በተለያዩ መንገዶች ከፍተኛ ግብይቶችን የምናከናውንበት ወቅት መሆኑን ተከትሎ አጭበርባሪዎችም ይህንን…
በክልሎች ያለው የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ማደጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በክልሎች መካከል ያለው የአምራች ኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም ከፍ ማለቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
የሚኒስቴሩን የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም አስመልክቶ ከተቋሙ አመራሮች እና…
የአፍራሽ ኃይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍራሽ ሀይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ሃሳብ ለሲዳማ ክልል…
ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የጀመረችው ሪፎርም በዓለም አቀፍ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መመዘኛ የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ።
የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት…