Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍራሽ ኃይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍራሽ ሀይሎችን እኩይ ተግባር በእውነትና በእውቀት መመከት ይገባል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ሃሳብ ለሲዳማ ክልል…

 ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ተጨባጭ ለውጥ እያመጣች ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ የጀመረችው ሪፎርም በዓለም አቀፍ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መመዘኛ የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትገኝ ማስቻሉን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የ2017 በጀት…

ባዕድ ነገር የተቀላቀለባቸው ምግቦች ለገበያ እንዳይቀርቡ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓልን ተገን አድርገው ባዕድ ነገር የተቀላቀለባቸው ምግቦች ወደ ማሕበረሰቡ እንዳይደርሱ እየሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በቅቤ፣ ማር፣ በርበሬ እና እንጀራ ላይ ባዕድ ነገሮች ቀላቅለው…

አሥተዳደሩ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 200 ሺህ ወገኖች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 200 ሺህ ወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ ይህ ማዕድ ማጋራት በ2017 ዓ.ም ለ8ኛ ጊዜ የተከናወነ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ990 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ለ990 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንዳሉት÷ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎች በማረሚያ ቤት ቆይታቸው መልካም ሥነ-ምግባር ያሳዩና…

ኮርፖሬሽኑ የ3ዲ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂን ወደ ኢትዮጵያ ሊያስገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የ3ዲ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂን ወደ ሀገር ለማስገባት ከኦስትሪያው ግዙፍ የግንባታ ቴክኖሎጂ አቅራቢ ባውሚት ግሩፕ ጋር ተስማምቷል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል÷ከኩባንያው ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያይተዋል። በሩዋንዳ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ÷ ከፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በሁለቱ ሀገራት መከላከያ…

በድሬዳዋ ባለፉት 9 ወራት በልማት እና መልካም አስተዳደር ስራዎች አበረታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተከናወኑ ሰው ተኮር የልማት እና የመልካም አስተዳደር ስራዎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። የከተማ አስተዳደሩ የሴክተሮችና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት…

ከፍርድ ቤትና ከፖሊስ ተቋማት ጋር ቅንጅት በመፍጠር ስኬታማ አፈፃፀም ተመዝግቧል – የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትህ ዘርፍ ከፍርድ ቤትና የፖሊስ ተቋማት ጋር የተሻለ ቅንጅት በመፍጠር ስኬታማ አፈፃፀም መመዝገቡን የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ገለጹ። ሚኒስትሯ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፍትሕ ዘርፉን እንቅስቃሴ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፥ የወንጀል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ በተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…