Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ኮሙኒስት ፓርቲ ዋና ፀሐፊ ጋር በፓርቲው ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም፤ በተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ ጉዳዮች ብሎም በሀገራዊ ልማት እና አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
ኢትዮጵያ እና ቬትናም በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቬትናም በንግድ እና በትምህርት ዘርፎች በትብብር ለመሥራት የሚያስችሏቸውን የመግባቢያ ስምምነቶች ተፈራረሙ፡፡
የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቤተ-መንግሥታቸው ይፋዊ የአቀባበል…
ችግሮችን ለመቋቋም የተጀመሩ ኢኒሼቲቮች ውጤት እያመጡ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተረጂነት አስተሳሰብን በማስወገድ ችግሮችን በራስ አቅም ለመቋቋም መተግበር የተጀመሩ ሀገራዊ ኢኒሼቲቮችና የሪፎርም ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዋና…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ጉብኝታችን ወቅት…
ከ22 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች መሳተፋቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ22 ሚሊየን በላይ ወጣቶች የተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን ማከናወናቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀናትና የተሟላ…
የተባበሩት መንግሥታት በኢትዮጵያ የሰላም ግንባታ ሥራን እንደሚደግፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ግጭትን የመከላከልና የሰላም ግንባታ ሥራዎችን እንደሚደግፍ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊነት ጉዳዮች ማስተባበሪያ አስታውቋል፡፡
የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊነት…
አዲስ አበባ በዓለም የከተሞች ቱሪዝም ፌደሬሽን ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ አባል በሆነችበት የዓለም የከተሞች ቱሪዝም ፌደሬሽን የ2025 ዓመታዊ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው።
ጉባዔው እየተካሄደ የሚገነው በቻይና ሆንግ ኮንግ ከተማ ነው፡፡
በዚሁ ጉባዔ ላይም የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን…
ቄራዎች ድርጅት ለትንሣዔ በዓል የእንስሣት ዕርድ አገልግሎት ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በዋናው ቄራ እና አቃቂ ቅርንጫፍ ቄራ 6 ሺህ 500 እንስሣት ለዕርድ ይገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ።
ለዕርድ እንደሚቀርቡ ከሚጠበቁት እንስሣት መካከልም 4 ሺህ በሬዎች እንዲሁም 2 ሺህ 500 ያህሉ በግ እና…
የወጪ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸምን በዓመቱ መጨረሻ 7 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እየተሰራ ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጪ ንግድ ዘርፍ አፈጻጸም ባለፉት 9 ወራት ከተመዘገበው 5 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በዓመቱ መጨረሻ 7 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር…
ከ10 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚሆን ከ10 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለምርት ዘመኑ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ወይም 24 ሚሊዮን…