Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አመርቂ ድሎችን አስመዝግቧል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ሰላምና ደህንነትን ከማረጋገጥ አኳያ አመርቂ ድሎች ተመዝግበዋል አሉ፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ2018 በጀት ዓመት ሀገራዊ ዕቅድና በተቋሙ የ5 ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ…
ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በዜግነት አገልግሎት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድስ በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ተስማምተዋል።
በኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት የተመራ እና ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጣ የስራ ሀላፊዎችን…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮተሪ ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከሮተሪ ኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ትውውቅና ውይይት አድርገዋል፡፡
ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ወቅት እንዳሉት፤ ተቋሙ በስነ ምግባር፣ በጤናና በተለያየ መስክ እየሰራ ያለዉ ተግባር የሚበረታታ ነው፡፡
ይህ ስራ…
በክልሉ ፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ251 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በፍርድ ቤቶች በተደረጉ ክርክሮች ከ251 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግስት ሀብት ማዳን ተችሏል።
የክልሉ የፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ እሸቱ ጎዴቶ ለፋና ዲጂታል…
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባኤውም የ2017 በጀት ዓመት የአስፈጻሚ አካላት፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት…
ኢትዮጵያ ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሰራች ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምግብ ስርዓት ማሻሻያ ተግባራዊ መደረጉ ከምርታማነት እስከ ተጠቃሚው ድረስ አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል አለ የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ማንደፎሮ ንጉሴ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ ኢትዮጵያ የምግብ ፍኖተ…
የሀዋሳ ከተማን 2ኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በቅርቡ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት በቅርቡ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡
የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…
የባህር ዳርን ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራት ለማጠናከር በጋራ መትጋት ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ የተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ተግባራትን አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በጋራ መትጋት ይገባል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በከተማዋ እየተከናወኑ…
አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለትውልድ የሚሻገሩ ወረቶች ናቸው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) እና የፍትህ ሚኒስትር ሀና አርዓያ ሥላሴ፡፡
የመከላከያ፣ የፍትህና የሰላም ሚኒስቴር እንዲሁም የተጠሪ ተቋማት…
በሚቀጥሉት ቀናት የተለያዩ አካባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው እርጥበት ይኖራቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት አስር ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በመካከለኛው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው እርጥበት ይኖራቸዋል አለ።
ኢንስቲትዩቱ ለፋና ዲጂታል በላከው…