Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ማምሻውን የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማን…
በአማራ ክልል የቱሪዝም ልማቱን በማነቃቃት ኢኮኖሚያዊ አበርክቶውን ለማጉላት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የቱሪዝም ዘርፉን በማነቃቃት ለአገራዊ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ለህዝብ ተጠቃሚነት የሚኖረውን አበርክቶ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ።
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው የ30-40-30 የተቀናጀ የፍራፍሬ ልማት ኢኒሼቲቭ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ።
በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና…
ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ወዳጅነት ወደላቀ የኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትሻለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ዘመን ተሻጋሪ ወዳጅነት ወደላቀ የኢንቨስትመንት እና ኢኮኖሚ ግንኙነት ማሳደግ ትፈልጋለች አሉ የደቡብ ኮሪያ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ጆ ሆ ያንግ፡፡
የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ የደቡብ…
5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር ከፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል።
በውድድሩ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ጴጥሮስ ማስረሻ፣ ግሩም ነብዩ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ኤርሚያስ ዳኘው፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ኤፍሬም…
ኢትዮጵያ በ12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግግር ÷ ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት ማዕቀፍ መሰረት ያላትን…
አረንጓዴ አሻራ ብዝሃ ህይወት እንዲጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የደን ሽፋንን በማሳደግ ብዝሃ ህይወት እንዲጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)።
የኢትዮጵያ ብዝሃ ህይወት ኢንስቲትዩት በዘርፉ የሚያከናውናቸውን ተግባራት…
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን ማጠናከር ችላለች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንጎላ አዘጋጅነት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲዋን የሚያጠናክር ውጤታማ ተሳትፎ አድርጋለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር።
በሚኒስቴሩ የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዘርይሁን አበበ እንዳሉት…
የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ዋንቶዋ ወረዳ በ96 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፥ የፀሀይ ኃይል…
የሀረሪ ክልል ካቢኔ የ2018 በጀት ከ7 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ እንዲሆን ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት (ካቢኔ) የ2018 በጀት ዓመት የክልሉ መንግሥት ረቂቅ በጀት 7 ቢሊየን 476 ሚሊየን ብር እንዲሆን ወስኗል፡፡
ካቢኔው በክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በቀረበለት ረቂቅ በጀት ላይ በመምከር ለክልሉ ምክር…