Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት…
በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ።
የምስራቅ አፍሪካ የውሃ እና መሠረተ ልማት ጉባኤ እንዲሁም የቢግ-5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዐውደ ርዕይ በሚሊኒየም…
የሀሳብ ልዩነቶችን በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው – ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀሳብ ልዩነቶችን በንግግርና በምክክር የመፍታት ባህልን ለማዳበር የሃይማኖት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሚሽነር ሞሃሙድ ድሪር።
በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዘጋጅነት “ለስኬታማ ሀገራዊ ምክክር የሃይማኖት ምሁራን ሚና”…
አፍሪካ በኢኮኖሚ መስክ ጠንካራና ልዑላዊነቷን ያስከበረች እንድትሆን የያዘችውን ጥረት ማጠናከር ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ከፖለቲካ ነፃነት ባሻገር በኢኮኖሚም መስክ ጠንካራና ልዑላዊነቷን ያስከበረች እንድትሆን የያዘችውን ጥረት ማጠናከር ይገባናል አሉ በአኅጉሪቱ በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ባለድርሻ አካላት።
የዘርፉ ተዋንያን በናይጄሪያ አቡጃ ከተማ በተጀመረው…
ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ጋር የተደረገው ምክክር የጋራ ትርክትን ለመፍጠር ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ከመንግስት ጋር ተቀራርበው መምከራቸው የጋራ ትርክትን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል አሉ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ምሁራን።
ውይይቱ ሀገራዊ የልማት አጀንዳዎችን የመፈጸም አቅም በማስረጃ በማስደገፍ ለማቅረብ…
“የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት አዋጅ የዜጎችን መብትና ጥቅም የሚያስከብር ነው” ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የተሻሻለው የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት አዋጅ ለሥራ ወደ ውጭ የሚሰማሩ ዜጎችን መብትና ጥቅም በተሻለ መልኩ የሚያስከብር ነው አሉ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ ስምርትና ቴክኖሎጂ…
በጋምቤላ ክልል የኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የኤሌክትሪክ ሃይል አቅርቦት ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ሥራዎች ሊጠናከሩ ይገባል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሯ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥራ ሃላፊዎች…
ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ ጋር እየመከረች ተግዳሮቶችን በመሻገር ስኬቶቿን ታስቀጥላለች አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባለፉት ሳምንታት ከመላው ኢትዮጵያ ከተውጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ የፖለቲካ ፓርቲ…
የባሕር ዳር ከተማ ኮሪደር እና የጣና ዳርቻ ልማት…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ከተማ የሚከናወነው የኮሪደር ልማት እና ከተማዋን ከጣና ሐይቅ ጋር የማስተሳሰር ልማት ለሌሎች ተሞክሮ የሚሆን ሥራ ነው።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተወያዩ የሕዝብ እና የግል ሚዲያዎች እንደሁም…
የተባበሩት መንግስታት ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያላትን ከፍተኛ አፈጻጸም አደነቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በልዩ ልዩ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ያለውን ከፍተኛ ብቃትና መልካም አፈጻጸም አድንቋል፡፡
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) በተባበሩት መንግስታት የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ…