Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል የወተት ምርት ገበያ ትስስርን ሥርዓት ለማስያዝ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የወተት ምርት የገበያ አቅርቦት ትስስርን ሥርዓት ለማስያዝ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷የወተት ምርት ገበያ ትስስርና የእንስሳት መኖ ዋጋ መናር…

ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ ጽዱ ሀገርን ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው ዙር ክልል ዓቀፍ የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል። የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ኢ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ…

በመዲናዋ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የኢንዱስትሪ መንደር…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ መንደር ለአገልግሎት ለማብቃት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ከተማ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው…

የሎጂስቲክስ ዘርፉን የሚያሳልጥ የማሻሻያ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሎጂስቲክስ ዘርፉን ማሳለጥ የሚያስችሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ በሀገር ውስጥ አስመጪና ላኪ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሃብቶች የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ያለመ ውይይት እየተካሄደ…

የኮንስትራክሽን ዘርፉን ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮንስትራክሽን ዘርፉን ይበልጥ ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ፡፡ ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እና የምስራቅ አፍሪካ መሰረተ ልማት ኤክስፖ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ…

የመገናኛ ብዙኃን ሥራዎች በጊዜና ብሔራዊ ጥቅም ዓውድ ሊበየኑ ይገባል- አቶ ዛዲግ አብርሃ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙኃን በሚሰሯቸው ይዘቶች ለውጦችን ሊረዱ ይገባል አሉ የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ፡፡ አቶ ዛዲግ አብርሃ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና እየሰጡ ነው፡፡…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት አባል ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ አቪዬሽን ድርጅት ቁልፍ የሕዝብ መረጃ ልውውጥ ሥርዓት (ፒኬዲ) አባል መሆኗን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ተቀብላለች። ሰርተፍኬቱን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የዓለም አቀፉ የሲቪል…

“ጋዜጠኞች ቅጥፈትን እንጂ በትህትና እና በእውቀት መተቸት አልተከለከሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ጉዳዮችን በትህትና እና በእውቀት ሊተቹ እና ሊጠይቁ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን…

የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ለመገንባት የሚተጋ ሚዲያ ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ለመገንባት የሚተጋና የጋራ አስተሳሰብ እንድንይዝ የሚያደርግ ሚዲያ ያስፈልጋል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት ባደረጉበት ወቅት፥ ሚዲያን…

“የሚዲያ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትኩረት ሊሰሩ ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ብሔራዊ ጥቅምን ለማስከበር በትኩረት ሊሰሩ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ እና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንዳሉት፥ ጋዜጠኛ ትክክለኛ ዓላማ በመያዝ…