Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያና ኩባ በተለያዩ ዘርፎች የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መሥራት የሚያስችሏቸውን የመግባቢያ ስምምነቶች ተፈራርመዋል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ከኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር የባህል ዘርፍ ትብብርን ለማጠናከር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ "ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ "የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾን ወደ…

የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ። “የፋይናንስ ተቋሞቻችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን የአየር ንብረት ፋይናንስ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል” በሚል…

በሸካ ዞን ፊዴ ከተማ ዛፍ ወድቆ የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሸካ ዞን ፊዴ ከተማ ትልቅ ዛፍ ወድቆ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ በገበያ መሃል በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ በ8 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱንም የክልሉ…

በተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ባለፉት ሰባት ወራት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ከ200 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበትን 14ኛው የኢትዮ - ቻምበር…

ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በተለያዩ ወታደራዊ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ ተፍራርመዋል።…

የተለያዩ የገበታ ጨው ምርቶች ከገበያ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የገበታ ጨው ምርት ዓይነቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ ምርቶቹ በሚመለከተው አካል የደረጃ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ ሳይሰጣቸውና ጥራትና ደረጃቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ በመገኘታቸው ነው…

በክልሉ በ5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነቡ ሕንጻዎች ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሕንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ…

አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ለማግኘት መስራት አለባት ሲሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ ስልጣናቸውን ከቀድሞ የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ…