Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ አደም ፋራህ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር ተወያይተዋል።
አቶ አደም በዚሁ…
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣርና የቁርዓን ውድድር በመጪው እሑድ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሀገር አቀፍ የቁርዓን ውድድር እና ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር ሥነ-ሥርዓት በመጪው እሁድ መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አስታውቋል፡፡
‘ቁርዓን - የእውቀትና የሰላም ምንጭ’…
በ298 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ጉራዳሞሌ ወረዳ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ።
በሥነ-ሥርዓቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ…
ትግራይ ክልል ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት እንዳይገባ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ ክልልን ወደ አላስፈላጊ ትርምስና ጦርነት ለመክተት የሚሞክረው በክልሉ የሕግ ተቀባይነት ያጣው የሕወሓት አንጃ ከድርጊቱ ሊቆጠብ እንደሚገባ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ አሳሰቡ፡፡
አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ወቅታው…
የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል።
በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ…
በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚከናወነው የላሊበላ-ኩልመስክ-ሙጃ መንገድ ግንባታ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡
በፕሮጀክቱ ግንባታ ላይ የዲዛይን ፣ የአፈር ጠረጋ ፣ የቆረጣ ፣…
በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ከበቆሎ ምርት ስታርች ለማምረት ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡
የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ…
በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን የሚደረገውን የጸረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ ይገባል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን የሚደረገውን የጸረ-ሰላም ሃይሎች አካሄድ በአግባቡ መገንዘብ እንደሚገባ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡
በክልሉ ዘላቂ ሰላም እንዳይሰፍን ህዝቡን በግጭት አዙሪት…
የጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ እየተጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅግጅጋ ከተማ የመጀመሪያው ምዕራፍ የ10 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ በአንድ ወር ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የሶማሌ ክልል የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ሃላፊ አህመድ ሽኩሪ የኮሪደር ልማት ሥራው በአራት አቅጣጫ እና በስድስት…
ወሳኝ በሆኑ ዘርፎች ላይ አሁንም የሴቶች ተሳትፎ አናሳ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወሳኝ በሆኑ የፈጠራና የቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ አሁንም ሴቶች ያላቸው ተሳትፎ አናሳ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
በሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና በሴቶች ልማት ላይ በኒውዮርክ እየመከረ በሚገኘው 69ኛው…