Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በማይናማር በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይናማር በእገታ እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 32 ኢትዮጵያዊያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ በህንድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ወደ ታይላንድ ከተሻገሩ 133 ኢትዮጵያዊያን መካከል…
397 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲና ኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያና ኦማን በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 397 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።
255 ወንዶች፣ 40 ሴቶች እና 18 ጨቅላ ሕጻናት በድምሩ 313 ኢትዮጵያውያን በተያዘው ሳምንት ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና…
ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሆሳዕና ከተማ ኮሪደር ልማትና ለሌሎች ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፣ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ…
በመዲናዋ መሬትን በመውረር የተከናወነ ግንባታ ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መሬት ባንክ የገባ መሬትን በመውረር በተከናወነ ግንባታ ላይ ርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 2 መሬት ባንክ የገባን 1ሺህ ካ.ሜ መሬት…
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ምስረታን አበሠሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓድዋ ድል ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተገኙበት በይፋ ተመስርቷል።
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዚህ ወቅት÷ከ2002 ዓ.ም ጀምሮ አክሲዮን ማህበር እንዲቋቋም ጥረት ሲደረግ…
ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በሊጉ ከሶስት ተከታታይ ድል በኃላ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት ያጠናቀቁት ቡናማዎቹ በ33 ነጥብ 2ኛ ደረጃ ላይ…
በአማራ ክልል 329 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የመንገድ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ትኩረት መሰጠቱን የክልሉ መንገድ ቢሮ አስታውቋል፡፡
የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ከዞን መምሪያዎች እና ባለ ድርሻ አካላት ጋር የ7 ወራት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው።…
በክልሉ ከ72 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመጪው ክረምት ከ72 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን ገለጹ።
አቶ አሻድሊ ሃሰን በአቡራሞ ወረዳ እየፈሉ ያሉ ችግኞችን እንዲሁም የአፈርና ውሃ ጥበቃ…
አገልግሎቱ ምንም አይነት አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ አለመደረጉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ ወር ጀምሮ አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ ተግባራዊ ሊደረግ ነው በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ስለሆነም ከሚያዝያ ወር ጀምሮ የሚደረግ አዲስ የታሪፍ ማሻሻያ አለመኖሩን ነው ተቋሙ…
ነጋችንን የምንገነባው ባህልና ወጎቻችንን በአግባቡ መንከባከብና ማጎልበት ስንችል ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነጋችንን የምንገነባው ባሕልና ወጎቻችንን በአግባቡ መንከባከብና ማጎልበት ስንችል ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
72ኛው ዙር የቦረና አባ ገዳ ባሊ (ሥልጣን) ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ባሕልና እሴቱን በጠበቀ መልኩ…