Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በባህል፣ ኪነ ጥበብና ስፖርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በኢትዮጵያ ከሩስያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ጋር በባህል፣ ኪነ ጥበብ እና ስፖርት ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ ኢትዮጵያ የብዝሃ ባህል ባለቤት እና ታሪካዊ ሀገር…

መንግስት በፈጠራና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት በፈጠራ እና ክህሎት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የትምህርት፣ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ እንዲሁም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴሮች ከአፍሪካ ብሬይንስ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት…

ከ52 ሺህ በላይ የአዕምሯዊ የፈጠራ ውጤቶች መመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ52 ሺህ በላይ የአዕምሯዊ የፈጠራ ውጤቶችን መመዝገቡን የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ዓለም አቀፍ የአዕምሯዊ ንብረት ቀን ለ25ኛ ጊዜ "ሙዚቃና አዕምሯዊ ንብረት" በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች በመከበር ላይ…

የመደመር ትውልድ ቤተ-መጻሕፍት ግንባታን በቅርቡ ለማጠናቀቅ ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሥራ በሆነው የመደመር ትውልድ መጽሐፍ ሽያጭ ገቢ እየተገነባ የሚገኘው የድሬዳዋ አሥተዳደር የመደመር ትውልድ ቤተ-መጻሕፍት ግንባታን በሦስት ወራት ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ቤተ-መጻሕፍቱ…

ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቴህራን እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ-ኢራን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ጉባኤ እና በኢራን ዓለም አቀፍ ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ጉባኤው በዋናነት በኢራን እና በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን የኢንዱስትሪ፣ የንግድና…

አፍሪካን በሚመጥን ደረጃ ተባብረን እንሥራ- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ የተመሰረተበት 116ኛ ዓመት በዓል አስመልክቶ የሚካሄደው 5ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፖሊስ አዛዦች ኅብረት ድርጅት አባል ሀገራት የስፖርት ውድድር ተጀምሯል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ውድድሩን ማስጀመራቸውንና የአፍሪካውያን…

አቶ አህመድ ሺዴ ከአይ ኤም ኤፍ ምክትል ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ከዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ምክትል ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናይጄል ክላርክ ጋር ተወያይቷል። በኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ላይ የተወያዩ…

10 ሺህ 600 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ መቀበላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል 10 ሺህ 600 ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ መቀበላቸውን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ እሸቴ የሱፍ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ እንደ ኃላፊው ገለጻ፤ በተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ በዘረፋ እና ግድያ ተግባር ላይ የተሰማራውን…

አቶ አሕመድ ሺዴ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር በተለያዩ የሁለትዮሽ እና ዓለምአቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ የአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ፀሐፊ ኤሪክ ሜየር፤ ኢትዮጵያ እያደረገች…

የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ረገድ አበረታች ውጤት መታየቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከውጭ ስናስመጣቸው የነበሩ የሕክምና ግብዓቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት ደረጃ አበረታች ጅማሮ አይተናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ 30ኛው የሜዲካል ላቦራቶሪ የሙያ ማኅበር ዓመታዊ ሳይንሳዊ ጉባዔና ዓለም አቀፍ የሜዲካል…