Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪ የጎንደር አውሮፕላን ማረፊያን ሙሉ ግንባታ በራሱ ወጭ ለማከናወን ቃል ገብቷል። “ኑ ጎንደርን እንሞሽር” በሚል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር  በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል።…

የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች መገኘታቸውን በብልጽግና ፓርቲ አማራ ክልል ቅ/ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡…

የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በህዝብ የሚነሱ ቅሬታዎችን የሚፈታ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። የምክር ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት…

ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የባለብዝሃ ወገን የትብብር ማዕቀፍ ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የሁለትዮሽ የልማት አጋርነታቸውን በተለያዩ የትብብር አማራጮች የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ። በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከዓለም ባንክ ግሩፕ እና አይ ኤም ኤፍ ዓመታዊ የፀደይ ወቅት…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተከናወኑ የጸጥታ ስራዎችን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማ አስተዳደሩ የተከናወኑ የዘጠኝ ወራት የጸጥታ ስራዎችን ገምግመዋል። ከንቲባዋ በዚሁ ወቅት የከተማዋን እድገትና ለውጦች የሚመጥኑ የጸጥታ ስራዎች በመሰራታቸው ከተማዋን ሰላማዊ፣…

ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች በቴምር ምርት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከተባበሩት አረብ ኢሜሬቶች የከሊፋ ኢንተርናሽናል ቴምር አዋርድና የግብርና ኢኖቬሽን ዋና…

ፈጣን የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ጂኦፊዚካል ጥናት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል ፈጣን የከርሰ ምድር ውሃ ሀብት ጂኦፊዚካል ጥናት ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ ለ5 ዓመት የሚተገበረውን ፕሮጀክት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከዴንማርክ መንግስት ጋር በመተባበር ነው ይፋ…

ለደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ-መንግስት የመልሶ ማልማት ሥራ ሊከናወን ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደጃዝማች ኩምሳ ሞረዳ ቤተ-መንግስት የጥገና እና የመልሶ ማልማት ሥራን ለማከናወን የውል ስምምነት መፈረሙን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ/ር) በዚህ ወቅት÷…

የኤች አይ ቪ ቫይረስ ሥርጭትን ለመቆጣጠር ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ የኤች አይ ቪ ኤድስ ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የጋራ ርብርብ እንዲደረግ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ጋትሉዋክ ሮን (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ከ ሲ ዲ ሲ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የኤች አይ ቪ ኤድስ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለ293 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ293 ሺህ በላይ ዜጎች የሥራ ዕድል እንደተፈጠረላቸው የክልሉ ሥራ ዕድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ሙስጠፋ ኢሳ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከ350 ሺህ በላይ…