Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር መከሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በቱርክ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቡርሃንቲን ዱራን ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱም የአንካራ ስምምነት አተገባበርን አስመልክቶ በመጪው ቴክኒካል ድርድር ላይ ምክክር…
ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት ጥገና ማዕከላትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት መናኸሪያዎችን እና የጥገና ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም ተቋሙ አገልግሎቱን ለማሻሻል እየሰራቸው የሚገኙ ሥራዎች አበረታች እንደሆኑ…
የኃይል ስርቆት በፈፀሙ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት የኃይል ስርቆት በፈፀሙ 157 የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡
ርምጃ የተወሰደባቸው ተቋማት በሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን 120፣ በደቡብ አዲስ አበባ 15፣ በሸገር ከተማ 13፣…
የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ከቻይና ፖሊስ ጋር በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ደህንነትን ለመጠበቅ የሚያስችል ውይይት ማድረጉን ገለፀ፡፡
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በዚህ ወቅት ÷ ጉባኤው…
የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር የጭነት አቅሙን እያሻሻለ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ጂቡቲ የባቡር መስመር የገቢና ወጪ ጭነቶችን የማጓጓዝ አቅሙን እያጎለበተ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ዋና ስራ አስፈጻሚው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷የባቡር መስመሩን አቅም ለማሻሻል ተጨማሪ…
የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ስርጭትን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ አመላክቷል።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017…
ምክር ቤቱ ሁለት አዋጆችን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት እንዲሁም የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ ስርዓት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡
የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና ለማቋቋም በህግና ፍትህ…
የመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎቹን ለኮሚሽኑ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት በሀገራዊ ምክክር ሂደት ውስጥ ሊካተቱ ይገባሉ ያላቸውን አጀንዳዎች በዛሬው ዕለት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በይፋ አስረክቧል፡፡
በርክክብ ሥነሥርዓቱ ላይ ኮሚሽኑን ወክለው ንግግር ያደረጉት ዋና ኮሚሽነር…
የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚያስችሉ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ።
በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ አምስት የፕላዝማ እና ራውተር ሲ ኤን ሲ…
ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ የተሰሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረት ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጎንደር ከተማ የተሰሩ የተለያዩ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
በጉብኝቱ ሚኒስትሯ በጎንደር ከተማ በምዕራፍ አንድ የተጠናቀቀውን የፒያሳ የኮሪደር ልማትና የፋሲል አብያተ መንግሥት ዕድሳትና…