Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን መብትና የሀገርን ጥቅም እንደሚያስጠብቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ የዜጎችን መብት የሚያስጠብቅ፣ የሀገርን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጥቅም የሚያስከብር መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ም/አስተባባሪ ራሄል ይትባረክ ገለጹ። አስተባባሪዋ "ፋይዳ ለኢትዮጵያ" በሚል እየተካሄደ በሚገኘው የውይይት መድረክ…

ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ÷የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን እና የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጌታሁን አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች ናቸው-ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በ3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የከተማ…

በኦሮሚያ ክልል የ3 ሺህ 225 ቅድመ መደበኛ ት/ቤቶች ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አዳዲስ ትምህርት ቤቶችን የመገንባት እና የነባር ት/ቤቶችን ደረጃ የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ባለፉት…

በመዲናዋ የኮሪደር ልማት በርካታ  የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች ተገነቡ

አዲስ አባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመዲናዋ በተከናወኑ የኮሪደር ልማት ሥራዎች በርካታ የሕዝብ መዝናኛ ፓርኮች መገንባታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሕዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ነጻነት ዳባ እንዳሉት ፥…

በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የሰላም ድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምርጫችን ሠላም ነው" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል። በመዲናዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ለሠላም ያላቸውን ድጋፍ እና ቁርጠኝነት የሚገልጽ ሰልፍ ነው ያካሄዱት። ነዋሪዎቹ ለትግራይ ልማት…

ሚኒስቴሩ ለ7 ሚሊየን ዜጎች የሚያገለግሉ የውሃ ጥራት መመርመሪያ ኪቶችን በድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵያ የውሃ ጥራት መመርመሪያ ኪቶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷ የውሃ ጥራት መመርመሪያ መሳሪያዎቹ የውሃ ብክለትን ቀድመው በመለየት ኮሌራን ጨምሮ የውሃ ወለድ…

በመዲናዋ የደህንነት ስጋት የሆኑ ችግሮችን ለማስወገድ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለወንጀል መንስኤ የሆኑ አዋኪ ድርጊቶች እና ለህብረተሰቡ የደህንነት ስጋት የሆኑ ችግሮችን ለማስወገድ የሚያከናውነውን ተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ሕጋዊ የንግድ ሽፋንን ለሕገ ወጥ…

የንግዱ ማህበረሰብ ገዥ ትርክትን ለማጎልበት የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል- ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግዱ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ለማጠናከርና ገዥ ትርክትን ለማጎልበት ወሳኝ ሚና እንዳለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ። ለኢትዮጵያ ዘላቂ የሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ…