Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ድርጅቱ መንግስት የዜጎችን የቤት ፍላጎት ለማርካት እያደረገ ያለውን ጥረት እያገዘ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የዜጎችን የቤት ፍላጎት ለማርካት እያደረገ ባለው ጠንካራ ጥረት ውስጥ ከፍተኛ ድጋ እያደረገ እንደሚገኝ ያለው አፍሪካን ሆልዲንግ ግሩፕ ገለፀ፡፡
ድርጅቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የሪል እስቴት ቤቶችን ከ50ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት…
“የደህንነት አባል ነኝ” በማለት በሃሰተኛ ሰነድ ከባለሃብት ከ13 ሚሊየን ብር በላይ የወሰደው ተከሳሽ በ14 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃ ደህንነት ሰራተኛ ነኝ በማለት ለሲሚንቶ ፋብሪካ ቦታ ጉዳይ ማስፈጸሚያ ከአንድ ባለሃብት ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ የወሰደው ግለሰብ በ14 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ ተወሰነ፡፡
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
በሜታ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ የጭነት ተሽከርካሪ ከቆቦ ከተማ ወደ ድሬዳዋ ሲያመራ ከነበረ ዶልፊን ጋር በመጋጨቱ ነው የተከሰተው፡፡…
የእስራኤል ኢነርጂና መሰረተ ልማት ሚኒስትር የኢትዮጵያ ቆይታቸው የሃገራቱን ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ኢነርጂና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኢሊ ኮህን የኢትዮጵያ ቆይታቸው የሁለቱን ሀግራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት የሚያጠናክር መሆኑን ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ቆይታቸውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ ከተለያዩ ሚኒስትሮች ጋር ያደረጉት ውይይት…
በክልሉ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱ ተገለጸ።
በክልሉ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀምና የፓርቲ ስራዎች የገምገማ መድረክ ላይ የክልሉ…
በአዲስ አበባና አካባቢዋ ድሮን ያለ ፈቃድ ማብረር አይቻልም- አገልግሎቱ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማንኛውንም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡
አገልግሎቱ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን…
ስዊድን ኢትዮጵያ የምታካሂደውን የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስዊድን ኢትዮጵያ ለምታካሂደው የማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት ውጤታማነት ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ( ዶ/ር ) ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ኤነሪክ ሉንድከስት እና ከፍተኛ ልዑክ ቡድን ጋር…
በዋና ዋና ከተሞች የአድራሻ ስርዓት ፕላትፎርም ስራ ተከናውኗል-የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ጨምሮ በዋና ዋና ከተሞች የአድራሻ ስርዓት ፕላትፎርም ቤዝ ማፕ የመስራት ስራ መከናወኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የ2017 ዓ.ም የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸም…
አየር መንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች በዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በኩል እንዲስተናገዱ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ መንገደኞች በዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በኩል እንዲስተናገዱ አሳስቧል፡፡
አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ ዛሬ ከቀኑ 6:30 በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር…
እስራኤል በቴክኖሎጂ ዘርፍ ለኢትዮጵያ ድጋፏን እንደምታጠክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከእስራኤል ኢነርጂና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኢሊ ኮህን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም ሀገራቱ በፈጠራ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምርምር፣ ስታርትአፕ ልማትና በሃይል ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር…