Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የውጭና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች የፌደራል ፖሊስ የሪፎርም ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫቸውን በሀገር ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ጋዜጠኞች እና ከመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም ፌደራል ፖሊስ መረጃ መርና ማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል…
ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው ምርጫውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ ምክትል ዕምባ ጠባቂ…
በኦሮሚያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ዘመቻ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በመርሐ ግብሩ 3 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን መታቀዱን ተመላክቷል፡፡
በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች የአፈርና ውሃ…
የሰሞኑ የአየር ሁኔታ በውሃ ዘርፍ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ …
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥር ሊኖር የሚችለው መጠነኛ እርጥበት ለውሃ ሀብት መሻሻል አዎንታዊ ሚና እንደሚኖረው የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ከሰኞ ጀምሮ ለ11 ቀናት አብዛኛው የአፋር ደናክል፣ ዋቢ ሸበሌ፣ ገናሌ ዳዋ፣ መረብ ጋሽ፣ ኦጋዴን፣ አይሻ፣ ባሮ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአፈር እና ውሃ ጥበቃ አካል የሆነው የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡
የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
በርዕሰ…
የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል” ቲከሻ ቤንጊ” እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቲከሻ ቤንጊ" በቴፒ ከተማ እየተከበረ ነው።
ቲከሻ ቤንጊ የተዘራው እህል ከተፈጥሮ አደጋ ተጠብቆ በመድረሱ፣ የተሰቀለው ቀፎ ምርት በመስጠቱና በአካባቢው ሰላም በመስፈኑ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት በዓል…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተፋሰስ ልማት ስራ ንቅናቄ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ "የአፈር ሀብታችን ለብልፅግናችን!" በሚል መሪ ሀሳብ ለ30 ቀናት የሚከናወነውን የዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ሥራን በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ አስጀምረዋል።…
4 ሺህ 392 ካሬ ሜትር ይዞታ ለግለሰቦች እንዲሰጥ በማድረግ ወንጀል የተከሰሱ ጥፋተኛ ተባሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት 4 ሺህ 392 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለአግባብ ለግለሰቦች እንዲሰጥ በማድረግና ይዞታውን በመውሰድ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ…
በእሳት እና በመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ በደረሰ የእሳት እንዲሁም በሐረር ከተማ እና በስልጤ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ በአጠቃላይ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፤…
በክልሉ ለምርታማነት ማነቆ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡
መስተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት የ2017በጀት ዓመት እቅድ ክንውን አፈጻጸም ላይ በስፋት እንደሚመክር ተመላክቷል።
በተጨማሪም…