Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
4 ሺህ 392 ካሬ ሜትር ይዞታ ለግለሰቦች እንዲሰጥ በማድረግ ወንጀል የተከሰሱ ጥፋተኛ ተባሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት 4 ሺህ 392 ካሬ ሜትር ይዞታ ያለአግባብ ለግለሰቦች እንዲሰጥ በማድረግና ይዞታውን በመውሰድ ከ132 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት በማድረስ በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 48 ግለሰቦች ላይ…
በእሳት እና በመኪና አደጋ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ በደረሰ የእሳት እንዲሁም በሐረር ከተማ እና በስልጤ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ በአጠቃላይ የ13 ሰዎች ህይወት አለፈ።
በስልጤ ዞን ሁልባራግ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ8 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን፤…
በክልሉ ለምርታማነት ማነቆ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡
መስተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት የ2017በጀት ዓመት እቅድ ክንውን አፈጻጸም ላይ በስፋት እንደሚመክር ተመላክቷል።
በተጨማሪም…
ለኢንዱስትሪዎች 369 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግማሽ ዓመቱ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች 369 ሚሊየን 110 ሺህ ዶላር የውጭ ምንዛሪ መቅረቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ሲሆን÷በዚህም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ…
የሲቪል ምዝገባና ስታትስቲክስ መረጃን በመላ ሀገሪቱ ወጥ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲቪል ምዝገባና ስታትስቲክስ መረጃን በመላ ሀገሪቱ ወጥ ለማድረግ የቴክኖሎጂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢሚግሬሽን እና ዜግነት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ገልፀዋል።
በዋና ዳይሬክተሯ የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ልዑክ በታይላንድ…
ምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ።
ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም እጩ ዋና ዕምባ ጠባቂ፣ ምክትል ዕምባ ጠባቂ እና የዘርፍ እምባ ጠባቂ ሹመቶችን መርምሮ እንደሚያፀድቅ…
በመዲናዋ ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እያገኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከ800 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ምገባ ኤጀንሲ አስታውቋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሽታዬ መሃመድ እንደገለጹት÷ የምገባ አገልግሎቱ ተማሪዎች…
የተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን እንድትቀላቀል እንደግፋለን አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን፣ ሩሲያ እና ብሪታኒያ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል እያደረገች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ አስታወቁ።
በጄኔቫና ኦስትሪያ የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው÷…
በአገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን በመሰረታዊነት ለመፍታት የተጀመሩ የሪፎርም ትግበራና የዝግጅት ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…
ኤምባሲው የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለስልጣን አገልግሎትን አደነቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ መምጣቱን የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ገለጹ።
ባለስልጣኑ ለኮር ዲፕሎማቶች የውጭ መንጃ ፈቃድ ቅያሬ፣ የእድሳትና ሌሎች…