Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት የጤና ዘርፍ ሚና የላቀ ነው – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ለማሳካት የጤና ዘርፍ ሚና የላቀ ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ። በክልሉ ሆሳዕና ከተማ ዓመታዊ የጤና ኤክስቴንሽን ፌስቲቫል ላይ መልዕክት ያስተላለፉት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አመራሮች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አመራሮችና አባላት እንዲሁም የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ማዕከሉ ኢትዮጵያን በሚመጥን ደረጃ መሰራቱ እጅግ እንዳስደሰታቸው የፖለቲካ…

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሢመት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት፣ የመንግሥት አመራሮች፣ አምባሳደሮች…

ብሔራዊ ጥቅም በሀገራዊ ምክክር ሂደት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በተመሰረበት አዋጅ 1265/2014 ላይ ብሔራዊ ጥቅም ከኮሚሽኑ መርሆዎች አንዱ ተደረጎ ተደንግጓል፡፡ እዚህ ላይ የሀገራዊ ምክክር ሂደቶች እና ተጠባቂ ውጤቶች የአንድን ሀገር ብሔራዊ ጥቅም በምን መልኩ ሊያስጠብቁ እንደሚችሉ…

በ22 የተቋሙ አመራርና ሠራተኞች ላይ ርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ እና ብልሹ አሠራርን ለመቅረፍ በተከናወነ ሥራ በ22 አመራርና ሠራተኞች ላይ አሥተዳደራዊ ርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ርምጃው የተወሰደው ከደንበኞች የቀረቡ የብልሹ አሠራርና ሙስና…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ባሕር ዳር ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…

በኃይል መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈጸም ስርቆት እየቀነሰ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ላይ የሚፈጸሙ የስርቆት ወንጀሎችን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ውጤት እየተገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል፡፡ በተቋሙ የኃይል መሰረተ ልማት ደህንነት፣ ክትትልና ቁጥጥር ቢሮ…

129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በመላ ሀገሪቱ ተከብሮ ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሀሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተከብሯል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዓሉን በማስመልከት ዛሬ ማለዳ በዳግማዊ ምኒልክ ሐውልት ስር እንዲሁም…

በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የቴክኖሎጂ ውጤቶች ለዕይታ ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል በተዘጋጀው ዐውደ ርዕይ ምርትና አገልግሎቶቹን ለዕይታ አቅርቧል። በዐውደ ርዕዩ ላይ የሮቦቲክስ እና የሆሎግራም ቴክኖሎጂ እንዲሁም…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አጽዋማትን በማስመልከት የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የረመዳን እና የዐብይ ጾምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሀር እና የከተማ አስተዳደሩ…