Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በ4 የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ የተጣለው እገዳ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአራት የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ መነሳቱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታውቋል፡፡ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን በመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል፣ በሕግ ባለሙያዎች ለሰብዓዊ…

ጃይካ በኢትዮጵያ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ድጋፉን እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ያማጉቺ ሂሮይኪ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት÷ ኢትዮጵያ በምግብ ራስን ለመቻል በምታደርገው ሂደት ሩዝን በስፋት ማምረት…

ስድስት አትሌቶች ለ2025ቱ ሎረስ ወርልድ ስፖርት አዋርድ በእጩነት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓሪሱ ኦሊምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት የነበሩ ስድስት አትሌቶች ለ2025ቱ ሎረስ ወርልድ ስፖርት አዋርድ በእጩነት መቅረባቸው ተገለፀ፡፡ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ እና ለኔዘርላንድስ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን፣ ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕየጎን፣ አሜሪካዊቷ…

ኢትዮጵያና ዮርዳኖስ የኢኮኖሚ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡመር ሁሴን ከዮርዳኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሃላፊ አምባሳደር ሞሃመድ አቡ ዊንዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች…

የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ የጉብኝቱ ተሳታፊዎች መንግስት የሀገሪቱን ዜጎች ወደ ብልጽግና ማማ የሚያሻግሩ በርካታ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን አንስተዋል፡፡…

የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማሳካት ቁልፍ መሳሪያ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተሻሻለውን የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲን የማስተዋወቅ ሀገር አቀፍ መርሐ-ግብር በሲዳማ ክልል ተካሂዷል፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ስራ አስፈፃሚ ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) የማሻሻያ ፖሊሲውን አስፈላጊነት…

የኢትዮ-ደቡብ ሱዳን የድንበር ንግድ የጋራ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ሱዳን የድንበር ንግድ የጋራ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የስብሰባው ዓላማ ሀገራቱ የተፈራረሙት የድንበር ንግድ ፕሮቶኮል አፈፃፀም ያለበትን ደረጃ ለመገምገም መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ…

የኢትዮጵያን የኢቨስትመንት ዕድሎች ለማስተዋወቅ እሠራለሁ- ጄትሮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የኢቨስትመንት ዕድሎች ለጃፓን ባለሀብቶች ለማስተዋወቅ እንደሚሠራ የጃፓን የውጭ ንግድ ድርጅት (ጄትሮ) አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ከጃፓን የውጭ ንግድ…

የዓለም አቀፍና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶችና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች እንዲሁም የግድብ ደህንነት ባለሞያዎች የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ አብርሃ አዱኛ (ዶ/ር) በተመራው የሕዳሴ ግድብ ጉብኝት መርሐ…

የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ እየተፋጠነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ የሚገኘው የጎሬ-መቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት እየተፋጠነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ነመራ ቡሊ የተመራ የፕሮጀክቶች ድጋፍ እና ክትትል…