Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል። አደጋው የደረሰው በዛሬው ዕለት ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡…

የኢትዮጵያ ወደ ባሕር በር መመለስ ለአፍሪካ ቀንድ ሁለንተናዊ ትብብር…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወደ ባሕር በር መመለስ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ያጠናክራል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነአ ያደታ (ዶ/ር)፡፡ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የቀድሞ የሕወሓት ቡድንን ጸረ ሰላም እንቅስቃሴ ሊያወግዝ ይገባል- ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላይ መፈንቅለ መንግሥት መፈጸሙ ያለግጭትና ብጥብጥ እንደማይኖር ያሳያል አሉ የመጀመሪያው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ሴክሬታሪያት ኃላፊ የነበሩት ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)።…

የገዳ ሥርዓት የሕዝቡን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚቀርጽ በመሆኑ እንዲጠበቅ ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገዳ ሥርዓት የዛሬውን ህያው ማህበራዊ ህይወትና የሕዝቡን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚቀርጽ በመሆኑ ይበልጥ እንዲበለጽግና እንዲጠበቅ በትኩረት ይሰራል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። 71ኛው የቱለማ ኦሮሞ ገዳ የስልጣን ርክክብ…

ለኪነ-ጥበብ ልዩ ትኩረት የሰጠችው አዲስ አበባ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የበርካታ ከያኒያን መፍለቂያ ከተማ ብትሆንም ሙያተኞችን እና ታዳሚውን የሚመጥን የጥበብ መመልከቻና መታደሚያ ስፍራ እምብዛም አልነበራትም። ከለውጡ በፊት የነበሩ ቴአትር እና ሲኒማ ቤቶች እርጅና የተጫናቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ የጥበብ…

ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያ አማራጭ የሌለው የሕልውና ጉዳይና የሁለንተናዊ ብልጽግና መሰረት ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያ አማራጭ የሌለው የሕልውና ጉዳይና የሁለንተናዊ ብልጽግና መሰረት ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ። የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት…

ገዳ ሜልባ ለገዳ ሙደና ስልጣን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስምንት ዓመታት በሜልባ አባ ገዳ ጎበና ሆላ ሲመራ የነበረው የቱለማ ገዳ ዛሬ ስልጣኑን አስረክቧል። ስልጣን የተረከቡት የሙደና አባ ገዳ ጌቱ ተሊላ ናቸው። አለንጋ ወይም ስልጣን ያስተላለፉት ጎበና ሆላ ዩባ ወይም አማካሪ በመሆን…

‎ሰራዊቱ የማይወዛወዝ ምሰሶ በመሆን ሀገር የማሻገር ተልዕኮውን እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያ ሰራዊቱ ‎የማይወዛወዝ ምሰሶ በመሆን ሀገር የማሻገር ተልዕኮውን እየተወጣ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፡፡ ‎ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በማዕከላዊ ዕዝ መኮንኖች የግዳጅ አፈፃፀምና ቀጣይ አቅጣጫዎች…

የኢትዮጵያ ተስፋ የሚለመልመው በሰለጠነ የፖለቲካ አውድ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ተስፋ የሚለመልመው በሰለጠነ የፖለቲካ አውድ ነው አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሐ ግብር አካሂዷል።…

71ኛው የቱለማ ገዳ የስልጣን ሽግግር…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአምስቱ የኦሮሞ ገዳዎች አንዱ የሆነው የቱለማ ገዳ የ71ኛው ዙር የስልጣን ርክክብ ማጠቃለያ በነገው ዕለት በዳካ ኮራ አርዳ ጂላ ይካሄዳል። የኦሮሞ ገዳ ሥርዓት ለብዙ ዘመናት የዘለቀና ዓለም ያደነቀው የማይዳሰስ ቅርስ ሲሆን፥ የማኅበረሰቡን ባህል፣…