Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ ባላገሩ) ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡
ድምጻዊ ሰማኸኝ በለው የተለያዩ ባህላዊ እና ሌሎች ይዘቶቸ ያሏቸው የሙዚቃ ሥራዎችን ለአድማጭ ተመልካች አበርክቷል፡፡…
የወልቂጤ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በወልቂጤ ከተማ የክልሉን 3ኛ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዜጎች በአንድ ቦታ ብዙ አገልግሎቶችን በቀላሉ…
ለውይይትና ለመግባባት ቅድሚያ የሚሰጠው ጋፌ…
ለሰከነ ውይይትና መግባባት ቅድሚያ የሚሰጡ ባህላዊ እሴቶቻችን ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ተጨማሪ አቅም ናቸው፡፡
ህብረተሰባችን በየራሱ ባህል አለመግባባቶችን በሰከነ ውይይት መፍትሄ የሚያበጅበት የየራሱ የዳበረ እሴት አለው፡፡
ባህላዊ እሴቶቻችን ለሃገረ መንግሥት ግንባታና ለሰላም ያላችው…
በክልሉ በአረንጓዴ ዐሻራ ከ300 ሚሊየን በላይ ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በዘንድሮው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ300 ሚሊየን በላይ ችግኞችን መትከል የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት እንዳስታወቀው ÷ አረንጓዴ ዐሻራ በሁሉም መስክ ምርታማነትን…
ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደሴ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የ28 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ፖሊስ አስታውቋል።
አደጋው የደረሰው በዛሬው ዕለት ከደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች መካከል በሚገኘው የሐረጎ መንገድ ላይ መሆኑም ነው የተገለጸው፡፡…
የኢትዮጵያ ወደ ባሕር በር መመለስ ለአፍሪካ ቀንድ ሁለንተናዊ ትብብር…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወደ ባሕር በር መመለስ በአፍሪካ ቀንድ ያለውን ሁለንተናዊ ትብብር ይበልጥ ያጠናክራል አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒስትር ዴዔታ ቀነአ ያደታ (ዶ/ር)፡፡ቀነዓ ያደታ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ…
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የቀድሞ የሕወሓት ቡድንን ጸረ ሰላም እንቅስቃሴ ሊያወግዝ ይገባል- ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ ሕወሓት ቡድን በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላይ መፈንቅለ መንግሥት መፈጸሙ ያለግጭትና ብጥብጥ እንደማይኖር ያሳያል አሉ የመጀመሪያው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ ሴክሬታሪያት ኃላፊ የነበሩት ክንደያ ገብረሕይወት (ፕ/ር)።…
የገዳ ሥርዓት የሕዝቡን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚቀርጽ በመሆኑ እንዲጠበቅ ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገዳ ሥርዓት የዛሬውን ህያው ማህበራዊ ህይወትና የሕዝቡን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚቀርጽ በመሆኑ ይበልጥ እንዲበለጽግና እንዲጠበቅ በትኩረት ይሰራል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
71ኛው የቱለማ ኦሮሞ ገዳ የስልጣን ርክክብ…
ለኪነ-ጥበብ ልዩ ትኩረት የሰጠችው አዲስ አበባ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ የበርካታ ከያኒያን መፍለቂያ ከተማ ብትሆንም ሙያተኞችን እና ታዳሚውን የሚመጥን የጥበብ መመልከቻና መታደሚያ ስፍራ እምብዛም አልነበራትም።
ከለውጡ በፊት የነበሩ ቴአትር እና ሲኒማ ቤቶች እርጅና የተጫናቸው ከመሆናቸው በተጨማሪ የጥበብ…
ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያ አማራጭ የሌለው የሕልውና ጉዳይና የሁለንተናዊ ብልጽግና መሰረት ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያ አማራጭ የሌለው የሕልውና ጉዳይና የሁለንተናዊ ብልጽግና መሰረት ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ።
የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት…