Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የግንዛቤ እጥረት መደበኛ ፍልሰትን ማባባሱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ ሠርቶ ከመለወጥ ይልቅ በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ብቻ መለወጥ እንደሚቻል የሚያምኑ ዜጎች መበራከት እና የሕገ-ወጥ ደላሎች ቁጥር መጨመር መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት እንዲባባስ አድርጓል ተባለ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ከሀገር ሊወጡ ሲሉ ድንበር…

የነዳጅና ሸቀጦች አስተማማኝ አቅርቦት እንዲቀጥል መንግስት ከፍተኛ ድጎማ አድርጓል – አቶ አሕመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዳጅን ጨምሮ ስትራቴጂክ የሚባሉ ሸቀጦች አስተማማኝ አቅርቦት እንዲኖራቸው መንግስት ከፍተኛ ድጎማ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ ገለጹ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ እንዳሉት መንግስት ባለፉት ዓመታት ከ267 ቢሊየን ብር ለነዳጅ ድጎማ ያደረገ…

ኢትዮጵያና ብሪታኒያ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ብሪታኒያ በፓርላማቻቸው መካከል ያለውን ትብብር በማሳደግ ትስስራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ በብሪታኒያና በሰሜን አየርላንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብሩክ መኮንን ከእንግሊዝ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ሊንሳይ…

ከጣልያን እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከጣልያኑ ማይንድ እና ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ሪች ግሩፕ ኩባንያዎች ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደርጓል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክ የስራ ሃላፊዎች ከጣሊያኑ ማይንድ (ሚላን…

ጂኦ-ፖለቲካዊ ተግዳሮቶችን በማለፍ ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች ተመዝግበዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የሥድስት ወራት ስራ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄደ። በሪፖርቱ በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ዲፕሎማሲ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ ያስቻሉ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች መከናወናቸው ተገልጿል።…

የአውሮፓ ህብረት ትምህርት ሚኒስቴር የትምህርትን ተደራሽ ለማድረግ እያከናወነ ያለውን ስራ እደግፋለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የአውሮፓ ህብረት ትምህርት ሚኒስቴር ፍትሃዊና ጥራት ያለው ትምህርትን ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ እየስራቸው ላሉ ስራዎች ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ከሆኑት አምባሳደር…

የኖርዌይ ባለሃብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኖርዌይ ባለሃብቶች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ እንዲያፈሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጥሪ አቅርበዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኖርዌይ ፍትህ ሚስትር ኤምሊ ኧንገር መኸል ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ…

ክልል አቀፍ የባህል ፌስቲቫል በጎንደር ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልል አቀፍ የባህል ፌስቲቫል በጎንደር ከተማ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ኃላፊ አቶ መልካሙ ፀጋዬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ፌስቲቫሉ ''ድንቅ ምድር ድንቅ ባህል'' በሚል መሪ ሀሳብ በጎንደር…

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት ኮርት ሲስተምን ለመተግበር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት ኮርት ሲስተምን ተግባራዊ ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ተፈራረመ። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው፣ የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ…

በመዲናዋ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ28 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተወረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 28 ሺህ 608 ሊትር ቤንዚንና ናፍጣ መወረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ፤ ለከተማዋ እየቀረበ ባለው ነዳጅ አቅርቦት፣ ስርጭት እና ቁጥጥር ሂደትን…