Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ኮንኮኒ ሀፊዝ በመጀመሪያው አጋማሽ ማስቆጠር ችሏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ ቡና በ29…
ለዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታውቋል።
129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ፒያሳ አካባቢ በሚገኘው…
የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በድህነት ላይ የተጎናጸፈችው ዳግማዊ ዓድዋ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በድህነት ላይ የተጎናጸፈችው ዳግማዊ ዓድዋ መሆኑን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አመላከተ፡፡
ጽሕፈት ቤቱ ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…
ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከሂሳባቸው ገንዘብ ተቀናሽ አድርጓል የተባለው ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከደንበኞች ዕውቅና ውጭ ከሂሳባቸው በመቀነስ ወደ ግል የቴሌ ብር አካውንቱ ሂሳብ አስተላልፏል የተባለው ተከሳሽ ሙሀመድ ኡስማን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ።
በወጋገን ባንክ ገርጂ ሰንሻይን ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት መኮንን የነበረው ግለሰብ፤…
በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አሥተዳደር 01 ቀበሌ ዳሎቻ ማዞሪያ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ሕይዎት አለፈ፡፡
አደጋው የተከሰተው ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ገደማ መሆኑን የዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ መረጃ አመላክቷል፡፡
ከአዲስ አበባ…
በሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ቁልፍ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ የጤና አገልግሎትን ለማሻሻል ቁልፍ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ።
ሚኒስትሯ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ጋር የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን…
ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በስኬት እንዲጠናቀቅ በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ላበረከተው አስተዋፅኦ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና ተሰጥቶታል፡
እውቅናው የተበረከተው በአርባ ምንጭ ከተማ…
ከ13 ሺህ 500 ጊጋ ዋት ሰዓት በላይ ኃይል ማመንጨት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 13 ሺህ 504 ነጥብ 2 ጊጋ ዋት ሰዓት ኃይል ማመንጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
በተቋሙ የኃይል ማመንጫዎች ኦፕሬሽን ዘርፍ የዕቅድ ቢሮ ሥራ አስኪያጅ ጥሩወርቅ ሽፈራው፤ በኃይል…
በኦሮሚያ ክልል ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ይወስዳሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ከ212 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና እንደሚወስዱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
የቢሮው ኃላፊ ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በክልሉ የ12ኛ ክፍል…
ወደ ተሟላ የግብርና ሥራ ለመግባት የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ የጎላ ሚና አለው- አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሙሉ ዐቅም ወደ ግብርና ሥራ ለመግባት የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ከፍተኛ አስተዋጽዖ እንደሚኖረው የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡
የተሻሻለው የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ሠነድ ላይ የማስተዋወቂያ መድረክ…