Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሰላም አማራጭን በመከተል የትጥቅ ትግልን በመተው የህዝብንና የመንግስትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማሰልጠኛ ማዕከል ገቡ።
ታጣቂዎቹ በተሳሳተ መንገድ ወደ ትጥቅ ትግል ገብተው ህዝብ ላይ ያደረሱትን…
ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ጅቡቲ በቀጠናው ሽብርተኝነትን ለመዋጋት በትብብር እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ ከጅቡቲ አቻው ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል፡፡
በዚህ ወቅት ጌዲዮን…
የማህበርሩ 3ኛ ዓመት የምስረታ ጉባኤ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ፖሊስ ሠራዊት የድጋፍና ልማት ማህበር 3ኛ ዓመት የምስረታ ጉባኤ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እንዳሉት እየተካሄደ ያለው ፖሊሳዊ ሪፎርም…
በትግራይ ክልል አዳዲስ ዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንዲዳረሱ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎች እንዲስፋፉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ።
ቋሚ ኮሚቴው በትግራይ ክልል የሚገኙ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቋማት ላይ የመስክ ምልከታ እያደረገ…
በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸው ነዋሪዎች ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ አስገድዷል፡፡
በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ…
የቤተ-መንግሥት ሙዚየም ለጉብኝት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤተ-መንግሥት ሙዚየም ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የታላቁ ቤተ-መንግሥት እድሳት የታሪክ እና የባሕል ቅርሳችንን ጠብቆ ለማቆየት የምናደርገው ጥረት ከፍ ያለ ርምጃ ነው ሲል ጽሕፈት ቤቱ በማኅበራዊ…
ሚኒስትሩ በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኙ፡፡
በጉብኝታቸውም የሚሲዮኑን የሥራ ሂደት መመልከታቸውን የኤምባሲው መረጃ አመላክቷል፡፡
ከጉብኝታቸው በኋላም የሚሲዮኑ የቅንጅት ሥራዎች ላይ ውጤታማ…
በመዲናዋ ከነገ ጀምሮ የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ይሰጣል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በዘመቻ መልክ እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ።
ክትባቱ የሚሰጠው ዕድሜአቸው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆኑ ከ177 ሺህ 900 በላይ ሴቶች…
ገና በላሊበላ እንደወትሮው ሁሉ በድምቀት ይከበራል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገና በዓልን እንደወትሮው ሁሉ በላሊበላ ከተማ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
የቢሮው የቱሪዝም ልማት ዳይሬክተር መልካሙ አዳም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የዝግጅት ሥራዎችን የሚከውን…
ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትጋት ውጭ የሚበለጽግ ሀገር የለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷አሁን ላይ የሥራ ባህላችን እየተለወጠ መጥቷል ብለዋል፡፡
በምሽት የተመለከቱት የሻይ…