Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታን እስከ መጋቢት ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቢሾፍቱ ከተማ በ16 ሔክታር ላይ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የመሰረታዊ ባሕረኞች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ግንባታ 71 በመቶ ተጠናቅቋል፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኮሎኔል መሐመድ አሰን (ኢ/ር) እንዳሉት÷ ከ14 በላይ…

የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ያለውን የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

በምስራቅ ወለጋ ዞን በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው የተከሰተው በተለምዶ ሲኖ ትራክ በሚል የሚታወቅ የጭነት ተሸከርካሪ እና የህዝብ ማመላለሻ ሚኒ ባስ በመጋጨታቸው መሆኑ ተነግሯል፡፡ በአደጋው…

ሀገራዊ ምክክር የሰብዓዊ መብቶችን ከማጎልበት አንፃር …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በአንድ ሀገር ውስጥ ለተፈጠሩ የውስጥ ችግሮች መፍትሔን ለማበጀት የሚሰራ ፓለቲካዊ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በተለያዩ ደረጃዎች ሊገለፁ የሚችሉ ቀጥተኛ ውጤቶች አሉት፡፡ ከእነዚህ መካከል የሕገ-መንግስት ማሻሻያዎች፣ የፖለቲካ…

ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል። መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ከ8 ሺህ በላይ ሰዎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎትና ክብራቸው ተጠብቆ…

የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ በጎ ፍቃደኞች የላቀ አስተዋፅዖ ያበረክታሉ ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለበጎ ፍቃደኛ አገልግሎት ሰጪዎች እና…

በክልሉ የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና ወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እንደነበር ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ የሴቶች እና የወጣቶች ተሳትፎ ከፍተኛ እና የሚበረታታ እንደነበር የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በምክክሩ…

ቢሮው እስከ ምሽቱ 4 ሰዓት ያለታሪፍ ጭማሪ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት በመደበኛው ታሪፍ መሰረት የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ የከተማዋ ትራንስፖርት ሮቢ አስታውቋል፡፡ በመዲናዋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት እስከ ምሽቱ 4…

በኮንትራት ፋርሚንግ ከለማው ሰሊጥ ከ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2016/17 የምርት ዘመን በግብርና ምርት ውል (ኮንትራት ፋርሚንግ) ከለማው ሰሊጥ ከ1 ሚሊየን 369 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የግብርና ምርት ውል ዴስክ ኃላፊ ሱልጣን መሐመድ ለፋና…

ረጅም ጊዜ ያገለገሉና በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖችን በኤሌክትሪክ መኪኖች ለመተካት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ረጅም ጊዜ ያገለገሉና በነዳጅ የሚሰሩ መኪኖችን በኤሌክትሪክ በሚሰሩ መኪኖች ለመተካት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ያብባል አዲስ በከተማዋ ለከፍተኛ የካርበን ልቀት ምክንያት…