Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር “ከሌክሲስ ኔክሲስ ሩል ኦፍ ሎው ፋዌንዴሽን” ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ድረ ገጽ÷ ከ300 በላይ የታክስ ሕጎች በአማርኛ እና እንግሊዝኛ…
ዓለም አቀፉ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ፕሬዚዳንት ታዬ በተገኙበት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በተገኙበት 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
የኢጋድ የህጻናት ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ የቴክኒክ ሙያተኞች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የህጻናት ረቂቅ ፖሊሲ ማዕቀፍ የቴክኒክ ሙያተኞች ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀመረ።
ፖሊሲው በኢጋድ ቀጣና የሚኖሩ ህጻናት የሚያጋጥማቸውን ችግር በመፍታት ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ…
የጸጥታ ችግር በሰሊጥ ምርት አቅርቦት ላይ ፈተና ሆኗል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት 1 ሚሊየን 800 ሺህ ኩንታል የሰሊጥ ምርት ለገበያ ለማቅረብ ያቀደው የአማራ ክልል 771 ሺህ 360 ኩንታል ሰሊጥ ለገበያ ማቅረብ መቻሉን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በክልሉ ያለው የጸጥታ ችግር የሰሊጥ…
ኮሚሽኑ በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ የባለድርሻ አካላት መድረክ እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ ምክክር ምዕራፍ የባለድርሻ አካላት መድረክ እያካሄደ ይገኛል፡፡
በመድረኩ የመንግስት አካላት፣ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ማህበራትና ልዩ ልዩ ተቋማት…
የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የመንገድ ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ ማጠናቀቅ እንዲቻል በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡
ለፕሮጀክቶቹ የሚመደበውን በጀት ተግባራዊ ለማድረግ በየደረጃው ያሉ የመንግስት መዋቅሮችን ጨምሮ…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ባሌ ዞን የግብርና ልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በምስራቅ ባሌ ዞን እየተከናወኑ ያሉትን የግብርና ልማት ስራዎችን ጎብኝቷል፡፡
ልዑኩ በምስራቅ ባሌ ዞን በመገኘት በኩታ ገጠም እርሻ የለሙ የዘንጋዳ እና የጤፍ ሰብሎችን ተዘዋውሮ…
የኬንያ መከላከያ ኮሌጅ ልዑክ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ የሥራ ሃላፊዎችና የኮሌጁ ሰልጣኞች ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝተዋል፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰን÷ የአየር መንገዱን የተለያዩ አገልግሎቶችና መሠረተ ልማቶችን…
አቶ አሕመድ ሺዴ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የልማት ስራዎችን ለመጎብኘት ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገብተዋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ እና በእርሳቸው ለተመራው ልዑክ በጽህፈት ቤታቸው…
ወደ ሰላም የተመለሱ ታጣቂዎችን አርአያነት ሌሎች የታጠቁ ሃይሎችም እንዲከተሉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የኦነግ ታጣቂዎች ከፍተኛ አመራር አባላት መካከል በተደረገው የሰላም ስምምነት መሰረት የተመለሱ ታጣቂዎችን አርአያነት በመከተል የቀሩትም እንዲመጡ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ጥሪ አቀረበ።
የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት…