Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የተለያዩ ሀገራት ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን እንድትቀላቀል እንደግፋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን፣ ሩሲያ እና ብሪታኒያ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል እያደረገች ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ አስታወቁ። በጄኔቫና ኦስትሪያ የተባበሩት መንግሥታትና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ፀጋአብ ክበበው÷…

በአገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት የተጀመሩ ሥራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር የሚታዩ ችግሮችን በመሰረታዊነት ለመፍታት የተጀመሩ የሪፎርም ትግበራና የዝግጅት ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር…

ኤምባሲው የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ባለስልጣን አገልግሎትን አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አገልግሎት አሰጣጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየዘመነ መምጣቱን የአሜሪካ ኤምባሲ ተወካዮች ገለጹ። ባለስልጣኑ ለኮር ዲፕሎማቶች የውጭ መንጃ ፈቃድ ቅያሬ፣ የእድሳትና ሌሎች…

በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ፓርላሜንታዊ ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሚራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ አኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ፓኪስታን መካከል ያለውን ፓርላሜንታዊ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ በምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ኖጎ (ዶ/ር)…

10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…

240 ሺህ ሄክታር ውሃማ አካላት ላይ መጤ አረምን የማስወገድ ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 240 ሺህ ሄክታር ውሃማ አካላት ላይ የሚታይ መጤ አረምን የማስወገድ ሥራ መከናወኑን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ደረቅ ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም፣ የሥርዓት ምህዳርና የደህንነተ ሕይወት ጥበቃና ቁጥጥር እንዲሁም…

የ20 ኢትዮጵያውያን ህይወት በጀልባ መስጠም አደጋ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቅዳሜ ምሽት ላይ 35 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከየመናዊ ካፒቴን እና ረዳት ካፒቴን ጋር የያዘች ጀልባ ከጂቡቲ ተነስታ በባኒ አል-ሃካም ከተማ አል-ሃጃጃህ አቅራቢያ መስጠሟን በየመን የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ። በአደጋው የዘጠኝ…

10 ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሁለት ዓመት ውስጥ 10 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ትምህርት…

ታጣቂዎች ለተከተሉት ትክክለኛ የሰላም መንገድ ምስጋና ይገባል – አባ ገዳዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ ልዩነትን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሰላም አማራጭን ተቀብለው ለገቡ ታጣቂዎች አባ ገዳዎች ምስጋና አቀረቡ። በክልሉ ይንቀሳቀሱ ለነበሩና የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች እውቅና እና ምስጋና የሚያቀርብ መርሐ-ግብ…

ኢትዮጵያና አርጀንቲና የአየር አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አርጀንቲና በአየር አገልግሎት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአርጀንቲና አየር ትራንስፖርት ዘርፍ ዋና ጸሃፊ ፍራንኮ ሞጌታ…