Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢራን ለኢትዮጵያ የማደርገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል አለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በኢኮኖሚ፣ በቴክኖሎጂ እና በንግድ አማራጮች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ከኢራን የፓርላማ ልዑክ ጋር በሀገራዊና ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች ላይ…
ከ730 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር አገልገሎት ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ730 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞች አገልገሎት መስጠት መቻሉን የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ገለፀ፡፡
ባለስልጣኑ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዉ ግማሽ ዓመት እቅድ አፈፃፀሙን ገምግሟል።
በግምገማ…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ በርበሬ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ የበርበሬ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…
በመዲናዋ 2ኛው ዙር ዕጩ የሠላም ሠራዊት አባላት ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ የ2017 ዓ.ም 2ኛው ዙር ዕጩ የሠላም ሠራዊት አባላትን አስመርቋል፡፡
የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ሊዲያ ግርማ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ተመራቂዎች መቀራረብን፣ በጋራ አጀንዳ ላይ መግባባትንና የሕዝቦችን…
በመዲናዋ ለከተራና የጥምቀት በዓል በታቦታት ማደሪያ ቦታዎች የጽዳት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለከተራና የጥምቀት በዓል በሁሉም የታቦታት ማደሪያ ቦታዎች "የጥምቀት በዓል በፅዱ አዲስ አበባ" በሚል መሪ ሀሳብ የጽዳት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው።
የከተማዋ ዋና ስራ አስኪያጅ ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር)፤ የጥምቀትና የከተራ በዓልን…
በክልሉ በተራራ ልማት ኢኒሼቲቭ 4 ሺህ 350 ሔክታር እየለማ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ የተራራ ልማት ኢኒሼቲቭ 4 ሺህ 350 ሔክታር የተራቆቱ ተራሮችን መልሶ የማልማት ሥራ እየተከናነወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ከመደበኛ የተፈጥሮ ሀብት ልማት፣ የአፈርና ውኃ ጥበቃ እንዲሁም የአረንጓዴ…
ኢትዮ-ቴሌኮም በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ትልቅ እምርታ እያሳየ መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ተዋናይ በመሆን ትልቅ እምርታ እያሳየ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬ ሕይወት ታምሩ አስታወቁ።
የአፍሪካ ልማት ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት ሰለሞን ኩዋይኖር፣ የባንኩ የምስራቅ…
የኢራን ፓርላማ ልዑክ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ መሐመድ ጋሊባፍ የተመራ ልዑካን ቡድን የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ አባላት ኢትዮጵያ በልማት ጎዳና ላይ መሆኗን መረዳታቸውንና በጉብኝቱም መደሰታቸውን ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ ጥንታዊና ታሪካዊ…
ከንቲባ አዳነች ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ የጥምቀት በዓል የተለመደውን ሃይማኖታዊ እሴቱን ጠብቆ በደመቀ ሁኔታ እንዲከበር ለማድረግ ከሃይማኖቱ…
የድሮን ቴክኖሎጂ ፖሊስ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ፖሊስ ውስጥ የተዋወቀው የድሮን ቴክኖሎጂ ማዕከል ወጣት የፖሊስ ኦፊሰሮች የቴክኖሎጂ ስልጠና አግኝተው የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችላቸው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ።
ኮሚሽሩ…