Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በጌድዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብና ተርሚናልን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የተመራ ልዑክ የዶራሌ ሁለገብ ወደብ እና ተርሚናል ተገኝቶ አጠቃላይ የገቢ-ወጪ ምርት ሂደት ጎብኝቷል።
ልዑኩ በጉብኝቱ ወቅት ከወደብ የስራ ኃላፊዎች ጋር ስለ2017/18 የአፈር ማዳበሪያ ኦፕሬሽን…
የጎግል ክሮም መጠለፍ ከ600 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተጠቃሚዎችን ለዳታ ስርቆት ማጋለጡ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎግል ክሮም መጠለፍ ከ600 ሺህ በላይ የሚሆኑ ተጠቃሚዎችን ለዳታ ስርቆት እንዳጋለጠ ተነግሯል፡፡
ጥቃቱ ያነጣጠረው በክሮም ድር ማሰሻ ቅጥያዎች ላይ ሲሆን ጥቃቱ የተፈጸመበት መንገድ በአስጋሪ ዘመቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚህም ኩኪዎችን እና…
ከ499 ሺህ በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን 499 ሺህ 200 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡
በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ሀላፊ ማዕረፉ…
ከ250 በላይ የአየር ሁኔታ መከታተያዎችን በመትከል የመረጃ ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 250 ሰው አልባ የአየር ሁኔታ መከታተያ ጣቢያዎች በመትከል የመረጃ ተደራሽነቱን ለማሳደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
300 በሚጠጉ ሰው አልባ እና ከ1 ሺህ 300 በሚልቁ በሰው መረጃ በሚመዘግቡ የተለያየ…
በኦሮሚያ ክልል ለ3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል አሁን ላይ ለ3 ሚሊየን በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የእቅድና በጀት ዝግጅት ዳይሬክተር ሃሰን እንድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥በክልሉ የትምህርት ጥራትን…
የመሬት መንቀጥቀጥ የከፋ ጉዳት እንያዳስከትል ጥንቃቄ …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሞኑን በገቢ ረሱ ዞን የተለያዩ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተስተዋለ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ…
የሙዝ ምርትን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመላክ ዝግጅት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙዝ ምርትን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመላክ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አስታወቀ።
የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይለማርያም ተስፋዬ፤ ክልሉ ለሙዝ ተክል ምቹ ስነ-ምህዳር ያለው በመሆኑ በአሁኑ ወቅት…
የለውጡ መንግሥት የኢትዮጵያን የማዕድን ጸጋ በመግለጥ የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶ አድርጎታል – ሀብታሙ ተገኝ(ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግሥት ተረስቶ የቆየውን የማዕድን ጸጋ በመግለጥ የሀገር የኢኮኖሚ ዕድገት ምሰሶ እንዲሆን ማድረጉን የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ(ኢ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሩ ለውጡን…
የኤር ካናዳ አውሮፕላን ለማረፍ ሲሞክር በእሳት መያያዙ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ንብረትነቱ የኤር ካናዳ የሆነ አውሮፕላን የቴክኒክ ችግር አጋጥሞት ለማረፍ ሲሞክር በእሳት ተያይዞ እንደነበር ተገለጸ።
የበረራ ቁጥር 2259 የሆነ ይህ አውሮፕላን ትናንት ማታ በሃሊፋክስ ስታንፊልድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ለማረፍ ሲሞክር…
በትራክተር የሚታረስ መሬት ምጣኔ 5 ሚሊየን ሄክታር ደርሷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት በተሰሩ ስራዎች በትራክተር የሚታረስ መሬት ምጣኔ 5 ሚሊየን ሄክታር ደርሷል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ባለፉት ስድስት አመታት በግብርና ላይ የተሰሩ…