Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪቱን ከማስፋትና ከማዘመን በሻገር ዓለም አቀፍ የሥራ ገበያው ያለውን ዕድል አሟጦ ለመጠቀም በትኩረት እንደሚሰራ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ5ኛው ሀገር አቀፍ ብሔራዊ የሥራ ኤክስፖ አፈፃፀምና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ…

በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ያመዝናል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት 10 ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚያመዝን መሆኑን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በሰሜን፣ ሰሜን ምሥራቅ፣ ምሥራቅ፣ መካከለኛው እና ደቡብ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመጀመሪያው ርዕሰ መሥተዳድርና የነፃነት ትግል ዓርበኛ የነበሩት አቶም ሙስጦፋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ አቶም በክልሉ ሕዝቦች የነፃነት ትግል ውስጥ እጅግ ውድ የሆነ ዋጋ ከከፈሉ የነፃነት ዓርበኞች መካከል በቀዳሚነት…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ 2ኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለተኛ ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የልማት ተነሺዎች የተስተናገዱበት አግባብ፣ በመንግስት የሚኖሩ የነበሩ የተነሱበት አግባብ እና…

ኢትዮጵያና አውስትራሊያ ትብብራቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአውስትራሊያ አምባሳደር ጁሊያ ኒብሌት ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ÷ ሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከርና በንግድና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር ማስፋት…

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያና የደንቢ ሎጂ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያና የደንቢ ሎጅ ግንባታ የሥራ እንቅስቃሴ ያለበትን ደረጃ ተመልክተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ ሌሎች የክልል፣ የቤንች ሸኮ ዞን…

በድሬዳዋ የተጀመሩ የለውጥ ሥራዎችን በላቀ ደረጃ ለማሳካት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ የተጀመሩ ዘርፈ ብዙ የለውጥ ሥራዎችን በላቀ ደረጃ ዳር ለማድረስ ርብርቡ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር አስታወቁ። በድሬዳዋ "የሃሳብ ልዕልና፤ ለሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ ከሀገራዊ ለውጡ በኋላ…

በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአትክልት ምርቶች በመርከብ ለአውሮፓ ገበያ ተላኩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የአትክልት ምርቶች በመርከብ ተጓጉዘው ለአውሮፓ ገበያ መላካቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ኢትዮ ቬጅ ፍሩ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ሹገር ስናብ እና ማንጄቱት የተባሉ የአትክልት ምርቶችን በመርከብ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ በኮፕ29 ለመሳተፍ አዘርባጃን ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 29) ላይ ለመሳተፍ አዘርባጃን ባኩ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ሀይደር አሊየቭ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአዘርባጃን ጤና ሚኒስትር…

በጎንደርና አካባቢው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሃይማኖት አባቶች ሚና የጎላ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር እና አካባቢው የገጠመውን የሰላም ችግር ለመፍታት የሃይማኖት አባቶች ሚና የጎላ መሆኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ገለጹ፡፡ በጎንደር ከተማ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት…