Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዩኒቨርሲቲው  ለ5 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ ለአምስት የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- ዶ/ር አለማየሁ ተ/ማሪያም……. በስፔሻል ኒድስ ኤጁኬሽን ዶ/ር…

በድሬዳዋ የመደመር ትውልድ ቤተ-መፃህፍት ግንባታ 50 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢንሼቲቭ እየተገነባ ያለዉ የመደመር ትውልድ ቤተ-መፃህፍት ግንባታ 50 በመቶ መድረሱ ተገለፀ። ቤተ መፃህፍቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተፃፈው የመደመር…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎ(ዶ/ር)ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማሻሻል እና በቀጣናው ሰላምና…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ዶሎ በተባለ ከተማ በተፈጠረው ክስተት የኢትዮጵያ ኃይሎችን መክሰሱ ኢትዮጵያን ማስቆጣቱን እና ክሱም ሀሰተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ…

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የአንካራው ስምምነት እንዳይፈጸም የሚጥሩ አካላትን ተፅዕኖ ለመከላከል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የደኅንነት ተቋማት የአንካራው ስምምነት ተፈጻሚ እንዳይሆን እንቅፋት የሚፈጥሩ አካላትን ተፅዕኖ ለመከላከል ምክክር አደረጉ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የተቋሙ…

የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ”ማሮ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባኔ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ ''ማሮ'' በዓል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ አፈር ከተማ በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች እየተከበረ ነው። ከጥንት ጀምሮ ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እየተከበረ ለዛሬው ትውልድ የተሸጋገረው የማሮ በዓል የተለያዩ ባህላዊ…

ኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኦሮሚያ ክልልን አጀንዳ ተረክቧል፡፡ ኮሚሽኑ በአዳማ ከተማ ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ሲያካሄድ የቆየውን የኦሮሚያ ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ አጠናቅቋል፡፡ በዚህም ከአምስቱ ባለድርሻ አካላት…

አምባሳደር ምስጋኑ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ÷የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር እና የአንካራውን ስምምነት መተግበር…

በኦሮሚያ ክልል ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ መንገድ ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገድ መጠገኑን የኦሮሚያ ክልል መንገዶች እና ሎጂስቲክስ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2017 የበጀት ዓመት ከ13 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የጠጠር መንገዶችን ለመጠገን እየተሠራ…

የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በደን ዘርፍ ከልማት አጋሮች የምታገኘውን ድጋፍና ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችል የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ…