Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመምህራን ምገባ መርሐ-ግብር ዓላማ በትምህርት ጥራት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው – ሸገር ከተማ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመምህራን ምገባ መርሐ-ግብር ዋና ዓላማ በትምህርት ጥራት ላይ ለውጥ ማምጣት ነው ሲል የሸገር ከተማ አስተዳደር ገለጸ።
የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍረኪያ ካሳሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የትምህርት…
በክልሉ የትምህርት ዘርፍ ማነቆዎችን ለመፍታት የተተገበረው ማሻሻያ ለውጥ እያሳየ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ማነቆዎችን ለመፍታት ተግባራዊ እየተደረገ የሚገኘው ማሻሻያ ለውጥ እያሳየ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።
በክልሉ ''የትምህርት ጥራት እምርታ ለሁለንተናዊ…
በትግራይ ክልል ከ5 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል 5 ሺህ 728 የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።
በኮሚሽኑ የፕሮግራም ዕቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል በላይ አበበ ፥ በትግራይ ክልል 75 ሺህ የቀድሞ…
ሀገር አቀፍ የዳኝነትና የፍትሕ አካላት የምክክር መድረክ በአርባምንጭ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው ሀገር አቀፍ የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የምክክር መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረትና የፍትህ ሚኒስትር ወ/ሮ ሀና አርዓያሥላሴን ጨምሮ ሌሎች የባለድርሻ ተቋማት…
ኤኢትሬድ ግሩፕ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ መገበያያ (ኤኢትሬድ ግሩፕ) የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ለመክፈት የሚያስችለውን ስምምነት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኤኢትሬድ…
ያለ ደረሰኝ ሲነግዱ በተገኙ 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በአዲስ አበባ ያለ ደረሰኝ የሚካሄደውን ንግድ ለማስቀረት በሚደረገው ቁጥጥር 1 ሺህ 145 ነጋዴዎች ላይ ርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ ::
የቢሮው የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሰውነት አየለ…
በክልሉ ከዋናው መስመር ውጪ 1 ነጥብ 3 ሚሊየን አባዎራዎችን የተለያዩ የሃይል አማራጮች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከዋናው የኤሌክትሪክ መስመር ርቀው የሚገኙ ዜጎችን የተለያዩ የሃይል አማራጮችና የኢነርጂ ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የኢነርጂ ሃብት ልማት ዳይሬክተር አቶ…
አቶ ሙስጠፌ ተቋራጮች ለግንባታ ጥራት ትኩረት እንዲሰጡ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደገሀቡር ከተማ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን የሚሠሩ ተቋራጮች የግንባታ ጥራትን ለማሳደግ በትኩረት እንዲሠሩ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አሳሰቡ፡፡
ርዕሰ መሥተዳድሩ በጀረር ዞን ደገሀቡር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን…
ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የጋራ ድምፅ ለማሳደግ እና የአጀንዳ 2063 ግቦችን ለማሳካት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉት የአፍሪካ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…
ፋብሪካው የታጠበ ከሰል ፍላጎትን 75 በመቶ ይሸፍናል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢት የከሰል ድንጋይ ማጠቢያና ማበልጸጊያ ፋብሪካ ሙሉ በሙሉ ወደ ምርት ሲገባ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የታጠበ ከሰል ፍላጎትን 75 በመቶ እንደሚሸፍን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝቦች ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ።
ርዕሰ…