Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ 23ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ ታስተናግዳለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ በፈረንጆቹ 2025 የካቲት ወር ላይ በአዲስ አበባ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
ይህ የተገለጸው በዋሽንግተን ዲሲ ከተካሄደው የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ)…
ምክር ቤቱ የ5 ሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ የአምስት ሚኒስትሮችን ሹመት በአንድ ተቃውሞና በሁለት ድምፀ-ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ፡፡
ሹመታቸው የጸደቀላቸው ከፍተኛ አመራሮችም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን አስቻይ ሁኔታ መዘርጋቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆስፒታሊቲ ኢንዱስትሪው ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተወዳዳሪ አገልግሎት እንዲያቀርብ መንግሥት አስቻይ ስልቶች መዘርጋቱን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የቱሪዝም ሚንስትር ሰላማዊት ካሳ ከሆቴል ፌዴሬሽኖች፣ ከቱሪዝም የሙያ ማኅበራት ኃላፊዎች…
ሃሰተኛ የውጭ ሀገር ሕክምና ሪፈር ሰነድ በማዘጋጀት የተከሰሰው የሥነ-ምግባር መኮንን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ የውጭ ሀገር ሕክምና የሪፈር ሰነድ አዘጋጅቶ በመስጠት ሙስና ወንጀል የተከሰሰው የሥነ-ምግባር መኮንን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ።
በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ክስ ላይ በዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ማስረጃ መርምሮ ተከሳሹ እንዲከላከል ብይን…
ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ መታወቂያን ለሀገር ውስጥ በረራዎች በጉዞ ሠነድነት መጠቀም የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ፡፡
ስምምነቱን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም (ፋይዳ) ናቸው፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱ…
ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኡጋንዳ ነባሩን የአየር አገልግሎት ለማሻሻል መስማማታቸው ተገልጿል፡፡
በኢትዮጵያና ኡጋንዳ መካከል ቀደም ሲል ሲሰራበት የነበረውን የአየር አገልግሎት ስምምነት በያማምስኩሩ ስምምነት መሠረት እንዲሻሻል ኢትዮጵያ ጥያቄ…
ሚዲያዎች ኢትዮጵያዊያንን አንድ በሚያደርጉ ትርክቶች ላይ ትኩረት አድርገው ሊሰሩ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “የሚዲያ ሚና ለትርክትና ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዘጋጅነት ለሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች የሚሰጥ ስልጠና ዛሬ ተጀምሯል፡፡
የጠቅላይ ሚኒስተሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል…
በኢትዮጵያ ሴቶች ያሉበት ደረጃ ላይ ያተኮረ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሴቶች ያሉበት ደረጃና ቅድሚያ ስለሚሰጧቸው ጉዳዮች ሁኔታ ላይ የተካሄደ ሀገር አቀፍ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ተደርጓል።
ጥናቱን ላለፉት 2 ዓመታት የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ኔትወርክ፣ ኦክስፋም…
የምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡
ምክር ቤቱ በስብሰባው የምክር ቤቱን 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ ጉባዔ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡
በዕለቱ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሩሲያና ማሌዢያ የነበራቸው የሥራ ጉብኝት ስኬታማ ነበር- ቢልለኔ ስዩም
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በብሪክስ የመሪዎች ጉባዔ እና በማሌዢያ በነበራቸው ይፋዊ የስራ ጉብኝት ስኬታማ ቆይታ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።
ቢልለኔ ስዩም ጠቅላይ…