Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በምርጫ ካርዳችን ለሀገርና ሕዝብ የሚበጀውን ፓርቲ ለመምረጥ በጉጉት እየጠበቅን ነው – የባቱና አሰላ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ‎የሚወክለንን ፓርቲ ለመምረጥ የምርጫ ቀኑን በጉጉት እየጠበቅን ነው አሉ የባቱ እና አሰላ ከተማ ነዋሪዎች። ‎ ነዋሪዎቹ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ‎7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሀገሪቱን ነፃነትና መልካም ስም ከማስፈን…

በምርጫ ካርዳችን ለምንፈልገው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – የደሴና ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በወሰድነው የምርጫ ካርድ ይጠቅመናል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል አሉ የደሴና ታርጫ ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ነዋሪዎቹ÷ የፊታችን ሰኞ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ላይ በንቃት በመሳተፍ ሕገ መንግሥታዊና…

የድምፅ መስጫ ወረቀት…

1. ለመራጩ ለምርጫ ጣቢያው ከተዘጋጀው የድምፅ መስጫ ወረቀት ለአንድ ምክር ቤት አንድ የድምፅ መስጫ ወረቀት በድምፅ መስጫ ወረቀት አዳዩ አማካይነት ይሰጠዋል። 2. በዕለቱ የሚካሄደው ምርጫ ከአንድ በላይ ለሆኑ ምክር ቤቶች ሲሆን÷  ለየምክር ቤቱ ምርጫ አንድ አንድ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች…

በአፋር ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት ሒደት..

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በሚገኙ የተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት እየተካሄደ ነው። ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አጋዥ የምርጫ ቁሳቁስ የማጓጓዙ ሥራ ቀደም ብሎ በክልሉ የተጀመረ ሲሆን÷ እስከነገ ሙሉ ለሙሉ የማጠናቀቁ ስራ እንደሚከናወን…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ተግባሩን አጠናክሮ ይቀጥላል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል እያደረገ ያለውን ተግባር አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ 7ኛው…

በድምጻችን በቀጣይ የሚወክለንን ፓርቲ ለመምረጥ ዝግጁ ነን – የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚበጃቸው ፓርቲ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ ነን አሉ። ነዋሪዎቹ የምርጫ ካርድ ማውጣት በተጀመረበት የመጀመሪያ ቀናት ወደ ምርጫ ጣቢያዎቻቸው በማቅናት…

በጋምቤላ ክልል ሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቁሳቁስ ወደ ሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ሙሉ በሙሉ ተደራሽ መደረጉ ተመላክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጋምቤላ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ታጠቅ ተፈራ እንዳሉት÷ ከትላንት ጀምሮ…

በጎማ 2 ምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎማ 2 ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ሥርጭት ተጠናቅቋል አለ የምርጫ ክልሉ ጽሕፈት ቤት። የምርጫ ክልሉ ጽ/ቤት ኃላፊ ባሻዬ መስፍን ፥ በምርጫ ክልሉ በአጠቃላይ 87 የምርጫ ጣቢያዎች መኖራቸውን እና የምርጫ ቁሳቁስ ወደ…

በመቱ ምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁሶች ሥርጭት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመቱ ምርጫ ክልል ስር በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ሥርጭት እየተጠናቀቀ ነው አሉ የምርጫ ክልሉ ጽ/ቤት እና የጣቢያዎቹ አስተባባሪዎች። የምርጫ ክልሉ ጽ/ቤት ኃላፊ ናትናኤል ሞገስ፥ በመቱ ምርጫ ክልል በአጠቃላይ 73 ምርጫ ጣቢያዎች…

የሚወክለንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ድምጽ የሚሰጥበትን ቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚወክለንን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ድምጽ የሚሰጥበትን ቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው አሉ የበደሌ ከተማ ነዋሪዎች። የበደሌ ከተማ ነዋሪዎች ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ዜጎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የወሰዱት የምርጫ ካርድ እንዳይባክን…