Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ እሳቤን በተግባር የገለጠው ስምምነት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመንግስት እና በአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት (አፋህድ) መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት ለአፍሪካ ችግሮች ለአፍሪካዊ መፍትሔ የመስጠት አጀንዳን የሚያጠናክር ነው አሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፡፡ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና…

የተባበሩት መንግስታት 3 ነጥብ 45 ቢሊየን ዶላር መደበኛ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ለ2026 ስራ ማስፈፀሚያ የሚውል 3 ነጥብ 45 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መደበኛ በጀት አፀድቋል፡፡ በጀቱ በ193 የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ አባል ሀገራት የፀደቀ ሲሆን የድርጅቱን ሶስት መሰረታዊ…

ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባን ማሳለጥ ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ መሳካት ጉልህ ሚና አለው አሉ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ እንዳሉት ÷ ዲጂታል የሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ…

የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለብሔራዊ መግባባት መሠረት የሚጥልበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) የሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታና ለብሔራዊ መግባባት መሠረት የሚጥልበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል አሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ጠንካራ…

የትምህርት ዘርፉን ለማጠናከር ድጋፌና አጠናክሬ እቀጥላለሁ አለ ሪች ፎር ቼንጅ

ትምህርት ሚኒስቴር እና ሪች ፎር ቼንጅ የትምህርት ዘርፉን ይበልጥ ለማጠናከር በትብብር ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የሪች ፎር ቼንጅ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር መቅድም ጉልላት እንዳሉት ÷ ሪች ፎር ቼንጅ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የሚያደርገውን ሁለንተናዊ ድጋፍ አጠናክሮ…

አርሶ አደሮች የጀመሩት ሥራ የኢትዮጵያ ብልፅግና አይቀሬ መሆኑን የሚያሳይ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ አርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ሕይወታቸውን ለመቀየር የጀመሩት ሥራ የኢትዮጵያ ብልፅግና አይቀሬ መሆኑን የሚያሳይ ነው አሉ፡፡ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ዙሪያና ሸበዲኖ ወረዳዎች…

የባህል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት ክፍተቶችን በመሙላት ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህል ፍርድ ቤቶች የፍትህ እና የዳኝነት አገልግሎት ክፍተቶችን በመሙላት ትልቅ አስተዋጽኦ አላቸው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉ የባህል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ከፍተኛ የሥራ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ብሔራዊ ጥቅምን በማስቀደም የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማብሰር እየሰራ ነው – አቶ አድማሱ ዳምጠው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ብሔራዊ ጥቅምን በማስቀደም የኢትዮጵያን ብልጽግና ለማብሰር እየሰራ ነው አሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በጋራ ለመስራት…

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማህበር ሃብት 5 ነጥብ 22 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር ከታክስ በፊት ከ616 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ አስመዘገብሁ አለ፡፡ የኩባንያው ዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ዳኛቸው መሐሪ እንዳለት÷ በተጠናቀቀው ሒሳብ ዓመት የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን…

የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ አምስተኛ ስብሰባውን ታሕሣሥ 13 ቀን 2018 አካሂዷል፡፡ በተሻሻለው የባንኩ የማቋቋሚያ አዋጁ ቁጥር 1359/2025፣ አንቀጽ 23፣ በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሠረት የተቋቋመው የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ በየጊዜው የገንዘብ ፖሊሲዎችን ነድፎ ለባንኩ…