Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ለምርጫው ስኬታማነት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ አደርጋለሁ – ኢጋድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) በኢትዮጵያ ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማነት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ አደርጋለሁ አለ፡፡ ምርጫው ነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ፣ ፍትሃዊ፣ ተዓማኒ እና አካታች እንዲሆን የድርሻውን እንደሚወጣ…

ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራንን ለመምረጥ ተዘጋጅተናል – የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቴፒ ከተማ ነዋሪዎች ግንቦት 24 በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚመራንን መንግሥት ለመምረጥ ዝግጁ ነን አሉ፡፡ ነዋሪዎቹ እንደገለፁት÷ በመጪው ሰኞ በሚካሄደው የድምጽ መስጠት…

በፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ የምርጫ ክልሉ አስተባባሪ መለሰ ጌታነህ እንደገለፁት÷ በፍኖተ ሰላም የምርጫ ክልል 89 የምርጫ ጣቢያ አለ፡፡ ግንቦት 24 ቀን…

 ድምፃችንን ለመስጠት ቀኑን በጉጉት እየጠበቅን ነው – የሀረር ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ግንቦት 24 ለሀገር የሚበጀውን ለመምረጥ ቀኑን በጉጉት እየተጠባበቅን ነው አሉ የሀረር ከተማ ነዋሪዎች፡፡ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ ነዋሪዎች እንዳሉት÷ ምርጫ ለሀገር ሰላምና ልማት እንዲሁም…

የትምህርት ተቋማትና ምሁራን ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያበረከቱበት ሀገራዊ የምክክር ሂደት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውጤታማነት የመንግሥት፣ የግል እና ሃይማኖታዊ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትና ምሁራን ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክተዋል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)። ኮሚሽኑ በዋናው ሀገራዊ…

በአማራ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ቁሳቁስ የማጓጓዝ ሥራ እየተከናወነ ነው። የክልሉ ሕዝብ ምርጫውን በባለቤትነት በመያዝ አስፈላጊውን ሁሉ ትብብር በማድረግ ላይ እንደሚገኝ አሚኮ ዘግቧል፡፡ በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር…

ድምጻችንን በመስጠት ኃላፊነታችንን እንወጣለን – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ሰኞ በሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻችን በመስጠት ኃላፊነታችንን እንወጣለን አሉ የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች። ወጣት አክሊሉ ኃይለማርያም እና ብርሃን አሰፋ እንዳሉት÷ በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የአንድ ሰው ድምፅ ዋጋ እንዳለው በመረዳት…

በደብረ ብርሃን ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የምግብ ድጋፍ ተደረገ

በደብረ ብርሃን ከተማ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ዜጎች የተለያየ የምግብ አይነት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተ ክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ነው ያደረጉት፡፡ በድጋፍ ማስረከቢያ መርሐ ግብሩ ላይ  የልማት…

የድምጽ መስጫ ቁሳቁስ የማሰራጨት ስራ በጅማ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ የድምጽ መስጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች የማሰራጨት ስራ እየተከናወነ ነው። የከተማዋ ምርጫ ክልል ጽህፈት ቤት ኃላፊ ነብያት አብርሃም በጽሕፈት ቤቱ ስር ለሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የቁሳቁስ ስርጭት እየተከናወነ መሆኑን ተናግረዋል።…

የምርጫ ቁሳቁስ ስርጭት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ የክልሉ ምርጫ ጽሕፈት ቤት አስተባባሪ አቶ አብርሃም አንጁሎ እንደገለጹት÷ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመጭው ሰኞ ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሁሉን አቀፍ ዝግጅት…