Browsing Category
ስፓርት
ማንቼስተር ዩናይትድ የኦልድትራፎርድ ስታዲየምን ሊያድስ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አንጋፋውን የኦልድትራፎርድ ስታዲም በሁለት ቢሊየን ፓውንድ ወጪ ሊያድስ መሆኑን አስታወቀ፡፡
እድሳቱ ሲጠናቀቅ የስታዲየሙ ተመልካች የመያዝ አቅም ከ100 ሺህ በላይ እንደሚሆን ተገልጿል።
እንዲሁም ዕድሳቱ ሲጠናቀቅ በዓመት…
በፕሪሚየር ሊጉ ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ስሑል ሽረ አዳማ ከተማን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የስሑል ሽረን የማሸነፊያ ግቦች አሌክስ ኪታታ፣ አላዛር አድማሱ እና ኤልያስ…
ሰሜን ኮሪያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫን አነሳች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ለሶስተኛ ጊዜ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫን አንስታለች፡፡
ይህም ከዚህ ቀደም ዋንጫውን ሶስት ጊዜ ማንሳት ከቻሉት ጀርመን እና አሜሪካ ጋር ታሪክ እንዲጋሩ አስችሏታል።
ሰሜን ኮሪያ በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም…
በፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት መርሐ-ግብር የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።
በዚሁ መሠረት አዳማ ከተማ ከስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ።
ስሑል ሽረ ዘንድሮ ዳግም ወደ ሊጉ ውድድር መመለሱ የሚታወስ…
ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3 ለ 2 አሸነፈ።
ቀን 10 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮ ኤሌክትሪክን ጌታሁን ባፋ (በራስ ላይ)፣ ተስፋዬ መላኩ…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ከአርሰናል ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል ፡፡
በፕሪሚየር ሊጉ ቀን 10 ሰዓት ላይ ብራይተን ሆቭ አልቢዮን እና ኖቲንግሃም ፎረስት በአሜክስ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡…
ባሕር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሣምንት ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን ያሸነፈው ፍጹም ዓለሙ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራት ጎል ነው፡፡
ቀደም ብሎ…
ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ክሪስታል ፓላስ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡
በኳስ ቁጥጥር ማንቼስተር ዩናይትድ ተሽሎ በተገኘበት ጨዋታ ምንም ጎል ሳይቆጠር በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
አትሌት ሰውመሆን የመጀመሪያ ዙር የተሳካ የዓይን ቀዶ ጥገና አድርጓል- ፌደሬሽኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሞት የነበረው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ የመጀመሪያ ዙር የተሳካ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ማድረጉን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
ጉዳቱን ተከትሎ በሀገር…
ሊቨርፑል፣ ቶተንሃም፣ ፉልሃም እና አስቶንቪላ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በተመሳሳይ 11 ሠዓት ላይ ሥድስት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ሊቨርፑል በርንማውዝን 3 ለ 0 ሲያሸንፍ÷ ቶተንሃም ብሬንትፎርድን፣ ፉልሃም ኒውካስልን፣ አስቶንቪላ ዎልቭስን ተመሳሳይ በሆነ ውጤት…